Industrial Machinery Provision and Installation
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባለብት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መስረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባለብት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረቱ አስያዥ ስም |
አድራሻ
|
የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር |
የይዞታ ስፋት (ካ.ሜ) |
የንብረቱ አይነት የሚሰጠው አገልግሎት |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተየግ ማህበር |
አቶ ሀብታሙ ሲላ እና ዳግማዊት ዳንኤል |
በሲዳማ ክልል፤ ሀዋሳ ከተማ |
29823
|
4000
|
ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ ማሽኖች |
78,139,804.60
|
28/01/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
2 |
አመዝ የእሸት ቡና መፈልፈያ ኃ/የተ/የግ/ማ እና ወንጌል ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
በሲዳማ ክልል፤ ሀዋሳ ከተማ
|
SD7001200710001
|
4176.39
|
ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ፣ መጋዘን ቢሮዎች፣ ልዩ ልዩ ግንባታዎች እና የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ ማሽኖች |
106,658,689.00
|
28/01/2019 ዓ.ም 4:00-5:00 ጠዋት
|
|
|
3 |
ወንጌል ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተየግ ማህበር እና ተበዳሪው |
በሲዳማ ክልል፣ ሀዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክፍለ ከተማ፣ፋራ ቀበሌ |
786
|
10000
|
ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ፣ ቢሮዎች እንዲሁም የደብተር እና ካኪ ወረቀት ማምረቻ ማሽኖች
|
248,262,149.96
|
28/01/2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት
|
|
4 |
አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተየግ ማህበር |
ቡአ በደግሎ ኃ/የተየግ ማ |
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ደቡብ ኦሞ ዞን፤ ዳሰነች ወረዳ፣ ቦርከነች ቀበሌ |
|
1000 ሄክታር
|
የእርሻ መሬት የሰራተኛ መኖሪያ እና መዝናኛ እንዲሁም የንብረቶች እና ማሽኖች ማከማቻ መጋዘኖች እና ቢሮዎች |
123,340,517.23
|
28/01/2019 ዓም 8፡00-9፡00 ከሰዓት
|
|
5 |
አቢሲኒያ የቄራ አገልግሎት ኃ.የተ.የ.ግ.ማ |
ምንተስኖት የእንጨት እና የብረታብረት ስራ ኃ/የተ/የግ/ማ |
በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ቀበሌ 03
|
302/2007
|
2200
|
ቅይጥ ተግባር ያለዉ መጋዘን
|
41,723,428.03
|
28/01/2019 ዓም 8፡00-9፡00 ከሰዓት |
|
6 |
አቢሲኒያ የቄራ አገልግሎት ኃ.የተ.የ.ግ.ማ |
ኪሩቤል ተሾመ
|
በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር ሰበታ ክ/ከተማ ቀበሌ 4 |
L/2868/2002
|
3000
|
ለኢንደስትሪ አገልግሎት የሚዉል መጋዘን |
23,351,132.11
|
29/01/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት
|
|
7 |
አቶ ናስር ከሊል መሀመድ |
ተበዳሪው |
ኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ወረዳ 03 |
3347/2016 እና 2077/2000
|
4,600
|
66% ግንታዉ የተጠናቀቀ ለመጋዘን አግልግሎት የሚውል ይዞታ |
33,450,031.97
|
29/01/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት
|
|
8 |
ወይ አለፈች ገ/ትንሳዔ |
ተበዳሪው |
በትግራይ ክልል፣ መቐሌ ከተማ፤ ሰሜን ክ/ከተማ |
1156/01/14533
|
2000
|
የፋብሪካ ህንፃ |
17,326,923.31
|
28/01/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
በመሆኑም፡-
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል:: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው::
2. ከተ.ቁ 1-7 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነው፤ በተራ ቁጥር 8 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቀሌ ዲስትሪክት ቅጥር ጊቢ ውስጥ ነው።
3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
4. ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-11 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-10-09
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-09 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Sep 10, 2026)
- Posted at: 2026-09-10T09:44:54.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
- Source: 2merkato