House and Building Foreclosure

የንግድ ቤት እና የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ/ሾች እነ ሕፃን ኢየሩሣለም ዘገዬ ሞግዚት ኮ/ር ዘገዬ መኰንን እና ተከሣሽ/ሾች ፍቅሬ ብርሃኑ መካከል ስለአለው የአፌ/ም ክስ ክርክር ጉዳይ በአረካ ከተማ መሐል ቀበሌ ክልል የሚገኘውን በከተማ ማዘጋጃ ቤት በወ/ሮ ዘሪቱ ታደሰ ስም ተመዝግቦ ያለው በአዋሳኞች በሰሜን የግለሰብ ይዞታ በደቡብ የግለሰብ ይዞታ በምሥራቅ የግለሰብ ይዞታ በምዕራብ መንገድ የሚያዋስነው በካሬ ሜትር 437 የሆነውን --ቤትና ይዞታ ንብረት የተጠቀሰውን የንግድ---ቤት ተሽጦ ለማካፈል ለመስጠት ስለፈለግን በጨረታ መነሻ ዋጋ 2,083,326.75% [ሁለት ሚሊዮን ሰማኒያ ሦስት ሺ ሦስት መቶ ሃያ ስድስት ብር ከ75% ተጫርቶ ለመግዛት የሚፈልግ ካለ በቀን 06/02/2019 ዓ.ም ከጧዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ቤትና ይዞታ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት መጫረት የሚትችሉ መሆኑን አውቃችሁ ጨረታውን ያሸነፈው ግለሰብ ካሸነፈበት ጠቅላላ ገንዘብ 20% በዕለቱ ቀሪወን 80% በዐ ቀን ውስጥ ገቢ የሚያደርግ መሆኑን አውቆ እንዲጫረቱ ፍ/ቤቱ አዟል።

የአረካ ከተማ የመ/ደ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-16
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid opening: 2026-10-16 10:30
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Areka City First Instance Court
  • Published on: Yedebub Nigat (Aug 15, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T10:11:28.000Z
← Back to all tenders