House and Building Sale

ሲንቄ ባንክ መጋዘን፣ ትራክተር እና መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 019/2018

ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

የቀድሞው የንብረቱ ባለቤት

የንብረቱ ዓይነት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሠነድ/ሠሌዳ ቁጥር

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ከተማ

/ከተማ ቀበሌ/ወረዳ

1

አቶ ድዳ በየነ

አቶ ድዳ በየነ

መጋዘን

Q/DU/2347/2014

800

ሸገር

01ገፈርሳ ጉጂ

5,930,575,98

2

ኢኮ ፓይፕ ልማት /የተ/ግል ማህበር

ቃል ዩኒፎርም

መጋዘን

SUL/235/2005

 

5,000

 

ሸገር

መነአብቹ

34,744,842.23

3

ራሔል ሐብታሙ

ሐብታሙ ፍሮምሳ

መኖሪያ ቤት

WBIFL/8047/2013

160

ሆለታ

ሆለታ

2,302,897.12

4

ደሚቱ እና ደጀኔ /የተ/ የግ/

ቢኒየም ዋቆ

መኖሪያ ቤት

B-411/4050/00

160

ዶዶላ

መልካ ዋቤ

1,576,533.20

5

ሰለሞን አዶላ እና ታምራት /የተ//ማበር

ሰለሞን አዶላ እና ታምራት /የተ//ማበር

ትራክተር

OR-SM4582

 

መልካ ሶዳ

ሶዳ

4,781,374.05

 በመሆኑም፦

  1. ካዛንቺስ በሚገኘው የሲንቄ ባንክ ዋናው መ/ቤት (ኦዳ ታወር) 5ኛ (አምስተኛ) ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 15 % ታ.እ.ታ (VAT) ጨምሮ ብር 500 (አምስት መቶ) ብቻ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ።
  2. ንብረቱን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 28/12/2018 (ነሐሴ 28,2018) ዓ.ም ድረስ  ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይቻላል።
  3. ተጫራቾች የንብረቶቹን የጫረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሠነድ (CPO) በሲንቄ ባንክ ስም አሰርቶ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ።
  4. አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ10 (አሥር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል::ይህ ባይሆን ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ የማይመለስለት ሲሆን ጨረታውን ላለሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ይመለስላቸዋል።
  5. ተጫራቾች ንብረቱን የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መ/ቤት ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ኦዳ ታዎር 5ኛ ፎቅ ላይ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 28/12/2018 (ነሐሴ 28,2018) ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው በ 28/12/2018 (ነሐሴ 28.2018) ዓ.ም ከረፋዱስቀኑ 4፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ተጨራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  7. ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ ካገለገለ መኖሪያ ቤት,ውጭ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰነ ታክስና ግብሮችን ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል።
  8. ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በካፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
  9. ለበለጠ ማብራሪያ ሲንቄ ባንክ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 011 552 6175 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

Tender details

  • Deadline: 2026-09-03
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-09-03 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Siinqee Bank Share Company
  • Buyer address: Joseph Tito Street, Kazanchis, adjacent to Nega City Mall, Oda Tower
  • Bid bond: 25%
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T12:32:13.000Z
  • Buyer website: https://siinqeebank.com/
← Back to all tenders