House and Building Sale
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር ቡባ/ፋማዳ/ሽጨ011/26
ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ.97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ. |
የባለይዞታው ስም |
ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ይዞታ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታ የወጣው |
|||
|
ለጨረታ የቀረበው ንብረት |
ከተማ ክ/ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
||||
|
1 |
ቡና ባንክ አ.ማ |
የመኖሪያ ቤት |
ጋምቤላ ከተማ ቀበሌ 05 የቤት ቁጥር አዲስ |
30805/07 |
300 ካ.ሜ.
|
3,554,071.34 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
2 |
ቡና ባንክ አ.ማ |
የመኖሪያ ቤት |
ጎንደር ከተማ ቀበሌ 20 የቤት ቁጥር 05 |
5914/16 |
53.61 ካ.ሜ. |
3,055,770.00 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
3 |
ቡና ባንክ አ.ማ |
የመኖሪያ ቤት |
ሃዋሳ ከተማ ቱላ ክፍለ ከተማ 01 ቀበሌ የቤት ቁጥር አዲስ |
1040/222 |
266 ካ.ሜ. |
971,094.41 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
4 |
ቡና ባንክ አ.ማ |
መጋዘን |
ሞጆ ከተማ |
3542/2010 |
4000 ካ.ሜ. |
29,033,218.88 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
5 |
ቡና ባንክ አ.ማ |
ህንጻ |
አክሱም ከተማ ቀበሌ 01 |
82/ድ/97 |
600 ካ.ሜ. |
11,745,719.62 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
6 |
ቡና ባንክ አ.ማ |
የመኖሪያ ቤት |
ሸገር ከተማ ሱሉልታ |
OR033016702007 |
200 ካ.ሜ. |
5,133,157.71 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
7 |
ቡና ባንክ አ.ማ |
ሆቴል ቤት |
አዋሽ 07 ኪሎ ከተማ |
አዋ/8526/13 |
1640 ካ.ሜ. |
18,992,348.31 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
8 |
ቡና ባንክ አ.ማ |
የመኖሪያ ቤት |
ኮዬ ፈጬ |
OR/00007090 17692220116 |
41.96ካ.ሜ |
2,731,386.20 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
9 |
ቡና ባንክ አ.ማ |
የመኖሪያ ቤት |
ሸገር ከተማ ገፈርሳ ጉጄ |
OR00012362911/019 |
200 ካ.ሜ. |
3,515,942.25 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
10 |
ቡና ባንክ አ.ማ |
የመኖሪያ ቤት |
ሸገር ከተማ ሱሉልታ |
SUL/9208/14 |
200 ካ.ሜ. |
4,047,071.84 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
11 |
ቡና ባንክ አ.ማ |
የመኖሪያ ቤት |
ሸገር ከተማ ፉሪ ክ/ከተማ |
L/S/15270/2000 |
200 ካ.ሜ. |
6,331,864.20 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
12 |
ቡና ባንክ አ.ማ |
የመኖሪያ ቤት |
ቢሾፍቱ ለምለም ሳይት(ኮንዶሚኒዬም) |
DA/M2/M5/2nd/R12 |
45.44ካ.ሜ. |
2,135,680.00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
13 |
ቡና ባንክ አ.ማ |
የመኖሪያ ቤት |
በም/ሸዋ ዞን ሆለታ |
WBIFL/10422/14 |
200 ካ.ሜ. |
4,296,697.41 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
14 |
ቡና ባንክ አ.ማ |
የመኖሪያ ቤት |
ሃና ማርያም ወረዳ 11 |
ዴ2/16/184/ 9369/000756/01 |
147.69ካ.ሜ. |
20,591,593.82 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
15 |
ቡና ባንክ አ.ማ |
መጋዘን |
ባህር ዳር ከተማ ዳግማዊ ምንሊክ ክ/ከተማ |
ባህኢፓ/0077/09 |
6000 ካ.ሜ. |
57,958,195.42 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
የጨረታ ሰነዱ መግለጫዎች
1. ቤቶቹን መግዛት ለሚፈልጉ ተጫራቾች ወሎ ሰፈር አደባባይ ጋራድ ህንፃ B(ቢ.)ታወር 7ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ ንበረት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት በማንኛውም የባንኩ ቅርንጫፍ በመቅረብ ወይም የባንኩን የዲጅታል አማራጮች በመጠቀም በሂሳብ ቁጥር 1019601000609 የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ገቢ በማድረግ እና ገቢ የተደረገበትን ማስረጃ በማቅረብ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
2. ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ በመሙላት እስከ መስከረም 7 ቀን 2018 ዓ.ም. ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግ አለባቸው። የጨረታው ሳጥን በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡00 ስዓት ታሽጎ ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ጋራድ ህንፃ B(ቢ.)ታወር 7ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው በባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ይከፈታል።
3. የውጭ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ መነሻውን 10% እና የውስጥ ተጫራቾች 5% በቡና ባንክ አ.ማ.ወይም “Bunna Bank s.c. ስም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. የጨረታ አሸናፊ ከቤቱ ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህጉ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል።
5. የጨረታው አሸናፊ የጨረታ ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ ክፍያ በመፈፀም ቤቱን ከባንኩ መረከብ ይኖርበታል። ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ተደርጎ የጨረታ አሸናፊነቱ ይሰረዛል።
6. በየከተማው የሚገኙ ተጫራቾች ቤቶቹን ከቅርንጫፎች ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።
7. ጨረታውን ያላሸነፉ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስየዙትን ገንዘብ የጨረታው ውጤት በተገለፀ ከአምስት ቀናት በኋላ መውሰድ ይችላሉ።
8. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ
- ዋናው መ/ቤት 011-126-43-67/ 011-557-7291/ 011-126-1901
- ጋምቤላ ቅርንጫፍ በ 047-551-00-79 / 047-551-0149 ፣
- ጎንደር አዘዞ ቅርንጫፍ በ 058-211 2663/ 058-211 2054 ፣
- ሃዋሳ ታቦር ቅርንጫፍ በ046-212 0037/ 046-212 0050 ፣
- ሞጆ ቅርንጫፍ በ 022-236 4923 / 022-236-4810 ፣
- አክሱም ቅርንጫፍ በ 034-275-7717 / 047-275-7984 ፣
- ሱሉልታ ቅርንጫፍ በ 011-161-79-93 / 011-161-7592 ፣
- አዋሽ 7 ቅርንጫፍ በ 022-241-3074 /022-241-3274 ፣
- ገፈርሳ ቅርንጫፍ በ 011-260-1356 / 011-260-1602 ፣
- ፉሪ ቅርንጫፍ በ 011-380-2103 / 011-380-2011 ፣
- ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ በ 011-430-0489 / 011-430-0496 ፣
- ሆለታ ቅርንጫፍ በ 011-261-0537 / 011-261-0765 ፤
- ባህር ዳር ዲስትሪክት በ 058-320-3895 / 058-320-2209 ፣መጠየቅ ይቻላል።
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-09-17
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): መስከረም 7 ቀን 2018 ዓ.ም. ጠዋት 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-17 10:30
- Bid opening (note): መስከረም 7 ቀን 2018 ዓ.ም. ጠዋት 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bunna Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T13:30:21.000Z
- Buyer website: https://bunnabanksc.com/