House and Building Foreclosure

ዳሽን ባንክ የቦታ ስፋት 41.96 ካሜ የሆነ ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0032/26

ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 ና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የአስያዥ

ስም

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ አይነት

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሄድበት

ከተማ

/ከተማ

የህንፃ ቁጥር

የቤት ቁጥር

የንር ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

 

ሰዓት

 

ቦታ

 

አቶ ናትናኤል አሊ ሰኢድ

ዲአፍሪክ

 

ናትናኤል አሊ ሰኢድ

ሸገር ሲቲ

 

ኮዬ ፈጬ

B-252

 

B-252/17

 

OR0000709017 182520217

 

41.96 ካሜ

ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት

2,197,558.00

 

መስከረም 26/2019 ዓ.ም

4-6:00

 

ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይንሄዳል።

3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር ታክስ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።

4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።

5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።

7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረq ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-170 4038 እና 011-170 4519 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዳሽን ባንክ አማ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-06
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-06 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Dashen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T13:38:42.000Z
← Back to all tenders