Distribution of Different products
ኢትዮ ሌዘር ኢንዱስትሪ አ.ማ. (ELICO) ጥራት ያላቸው ቁሳቁሶችንና አገልግሎቶችን በዘላቂነት ማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎችን መዝግቦ መረጃ ቋት ማደራጀት ይፈልጋል
Distribution of Different productsSpare Parts and Car Decoration MaterialsEquipment and Accessories
Addis Ababa
More tags
Electrical, Electromechanical and ElectronicsMechanicalStationeryOffice Supplies and ServicesPrinting and PublishingPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionCleaning and Janitorial Equipment and ServiceSanitary and CeramicsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and UniformsOffice Machines and AccessoriesNetworking Equipment and InstallationIT and TelecomComputer and AccessoriesOthersMaintenance and RepairAmharic2merkatoEthio Leather Industry P.L.C
Description
ኢትዮ ሌዘር ኢንዱስትሪ አ.ማ. (ELICO)
ETHIO LEATHER INDUSTRY PLC
የአቅራቢዎች ምዝገባ እና ቅድመ-ብቃት ምዘና ጥሪ
REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST
ማጣቀሻ ቁጥር፡ ELICO/RE/001/2019
ELICO ጥራት ያላቸው ቁሳቁሶችንና አገልግሎቶችን በዘላቂነት ማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎችን መዝግቦ መረጃ ቋት ማደራጀት ይፈልጋል።
ስለሆነም ብቁ አምራቾች፣ ህጋዊ አከፋፋዮችና አገልግሎት ሰጪዎች ከዚህ በታች በተጠቀሱት ዘርፎች እንዲመዘገቡ ይጋብዛል።
- የማሽ እና የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች፡ የማሽነሪ፣ ኤሌክትሪክ፣ መካኒካል፣ ኒውማቲክና ሃይድሮሊክ።
- የቢሮና የፅህፈት መሳሪያዎች፡ የፅህፈት፣ አልቂ፣ የህትመትና ተዛማጅ እቃዎች።
- የሳኒተሪና የፅዳት እቃዎች፡ የንፅህና መጠበቂያዎች፣ ሳሙናዎችና ኬሚካሎች።
- የጫማ፣ ቦርሳና ቆዳ አልባሳት መለዋወጫዎች፡ ገበር ሪቬት፣ አይሌት፣ ዚፕ፣ ሌብል፣ ማጣበቂያና ሌሎችም።
- የኮምፒውተርና IT እቃዎች፡ ኮምፒውተሮች፣ የኔትወርክና ተዛማጅ አልቂ እቃዎች
- አገልግሎቶች፡ የህትመት እንዲሁም የኤሌክትሪካል፣ ኤሌክትሮኒክስና መካኒካል ጥገ።
የሚፈለጉ ሰነዶች (ከድርጅት Profile ጋር የሚቀርቡ)
- ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ የድርጅት ምዝገባ፣ TIN እና የVAT ምስክር ወረቀት
- የድርጅቱ መዋቅር፣ የምርቶች/አገልግሎቶች ዝርዝርና የልምድ ማስረጃ (References)
- የአምራችነት/ወኪልነት ምስክር ወረቀት፣ ካታሎግና የጥራት ሰርተፊኬት (እንደ አስፈላጊነቱ)
- የቴክኒክ፣ የፋይናንስና የሽያጭ በኋላ አገልግሎት/ ዋስትና መረጃዎች
ማሳሰቢያ
- ይህ ጥሪ የመረጃ መሰብሰቢያና የቅድመ-ብቃት ምዘና ብቻ ነው፤ የዋጋ ጨረታ ወይም የመግዛት ግዴታ አይደለም።
- መስፈርቱን የሚያሟሉ አቅራቢዎች ብቻ ለቀጣይ ግዥዎች ይመረጣሉ።
- ELICO ሂደቱን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ ወይም ተጨማሪ መረጃ የመጠየቅ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ሰነድ ማቅረቢያ አድራሻ ስ.ቁ.
ኢትዮ ሌዘር ኢንዱስትሪ አ.ማ. ደ/ዘይት መንገድ፣ ዩኒቨርሳል የቆዳ ውጤቶች ፋብሪካ፣ አ.አ.
- ማስገቢያ ቀን/መንገድ፡ በአካል ወይም በኢሜይል
- ስልክ፡- 011 442 0781/
- ኢሜይል፡ [email protected]
Tender details
- Deadline: 2026-09-05
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Bid opening: 2026-09-05 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethio Leather Industry P.L.C
- Buyer address: ሳሪስ ኢኳቶሪያል ቢዝነስ ግሩፕ አና ፋፋ ምግብ ፋብሪካ መሀል ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ፡፡
- Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T13:53:44.000Z