House and Building Foreclosure
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክትየይዞታ ስፋት 500 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
ተበዳሪ |
ዋስትና ሰጪ |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የንብረቱ አይነት |
የንብረቱ አድራሽ |
ካርታ ቁጥር |
የይዞታ ስፋት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ |
የጨረታዉ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታዉ ቦታ |
|
|
1 |
አሚን አባፊጣ |
ዘሐራ ጸባተማም |
አዌቱ ቅርንጫፍ |
የመኖሪያ ቤት |
ጅማ ከተማ መንቲና ቀበሌ |
5462/2014
|
500 ካ.ሜ |
5,130,569 |
50
|
መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4-5 ሰዓት
|
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት
|
ማሳሰቢያ
1. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ይካሄዳል።
2. ማንኛዉም ተጫራች የንብረቱን ግምት 1/4 ብር ጨረታው ከመጀመሩ በፊት ማስያዝ ወይም በጨረታ ማስረከቢያ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በማሰራት በጨረታዉ እስት ይዘዉ መቅረብ ይኖርበታል። በመሆኑም የጨረታውን መነሻ/የንብረቱን ግምት 1/4 ያላስያዘ ተጫራች የጨረታው ተሳታፊ አይሆንም።
3. ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያስያዘው ገንዘብ ጨረታውን ባሸነፈበት ዋጋ ላይ ታሳቢ ይደረግለታል።
4. ማንኛውም ንብረቱን ተጫርቶ መገዛት የሚፈልግ ገስሰብ በስራ ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ተገኝቶ ንብረቱን መጎብኘት ይችላል፤
5. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ከጨረታው ቀን ጀምሮ በ15 ቀን ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ አጠናቆ መክፈል አስበት።
6. የጨረታዉ አሸናፊ በ15 ቀን ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ አጠናቆ ካልከፈስ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመስስስትም።
7. ጨረታውን ያላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያጡ ይመስስሳቸዋል።
8. የመሬት እና የቦታ ግብር እስከ 2015 ዓ ም ድረስ ተከፍሏል።
9. ባንኩ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
10. የስም ዝውውር ክፍያዎችን እና ማናቸውንም ስመንግስት መከፈስ ያስበትን ቀሪ ግብር በሙስ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 047 111 2754 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአካል በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል።
Tender details
- Deadline: 2026-10-02
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-10-02 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T14:04:50.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com