House and Building Foreclosure
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ እርማት
House and Building ForeclosureSales, Disposals and ForeclosureHouse and Building Sale
Addis Ababa
More tags
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ እርማት
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለቢዘዋን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስሰጠው ብድር ዋሰትና የያዘውን የካርታ ቁጥሩ BUR/4380/2000 የሆነ በአቶ ኑሩ ሸፈቀ ስም ተመዝግቦ በሸገር ከተማ፣ ቡራዩ ክ/ከተማ ሙስጥ የሚገኝ መኖሪያ ቤት ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም በሚካሄድ ግልፅ ጨረታ እንደሚሸጥ እሑድ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ገፅ 15 ላይ ባወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ መግለጹ ይታወቃል።
ነገር ግን በማስታወቂያው ላይ የሐራጅ ሽያጩን ለማከናወን የተጠቀሰው ቀን በዓል በመሆኑ ምክንያት ዝግ ስስሆነ ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ወደ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም የተቀየረ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃስን።
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a673efd0a538a84e6000001
Tender details
- Deadline: 2026-09-03
- Bid closing time: 17:00
- Bid opening: 2026-09-03 17:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
- Buyer address: Addis Ababa Ethiopia
- Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T14:16:34.000Z