House and Building Foreclosure
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የእያንዳንዳቸው የቦታ ስፋት 146.87 ካ.ሜ የሆኑ 2 የጋራ መኖሪያ ቤት /አፓርትመንት/ 1ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
House and Building ForeclosureSales, Disposals and ForeclosureHouse and Building Sale
Addis Ababa
More tags
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመሰከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለ) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ስጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገስጸስት ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አጠቃሱ ከፍሱ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈስ ጨረታው ተሰርዞ ስጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ስተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ደመስስላቸዋል።
- ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀን እና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችሳሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሴሉበት ይካሄዳል።
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ከፍያዎች፣ ግብር 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካስ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ስቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመስከተ የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
- ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወደም ማየት ይቻላል።
- በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /ሽሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
- የጨረታ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቀስ ክ/ከተማ ወረዳ 7፣ ስገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ B 4 ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር እና ዱት ስቲጌሽን ዲቪዥን የጨረታ ክፍል ውስጥ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 515 1153 እና 011 515 0711 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የመያዣ ሰጪው ስም |
የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት |
የቦታው ስፋት በካ.ሜ |
የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር
|
ጨረታው የማካሄድበት ቀን
|
የምዝገባ ሰዓት
|
የጨረታ ሰዓት
|
|
1 |
ቦልስድ ማርክስ ማርኬተርስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ተበዳሪው |
የጋራ መኖሪያ ቤት /አፓርትመንት/ 1ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ |
146.87 |
ቦሌ2/33/5/2/267342/00
|
አ/አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 02 |
12,342,251.04
|
መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም
|
4:30-5:30
|
5:30_ 6:00 |
|
2 |
ተበዳሪው |
የጋራ መኖሪያ ቤት /አፓርትመንት/ 1ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ |
146.87 |
ቦሌ2/33/5/2/267343/00
|
አ/አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 02 |
12,342,251.04
|
መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም
|
4:30-5:30
|
5:30_ 6:00 |
Tender details
- Deadline: 2026-10-01
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው ቀን ይለያያል
- Bid opening: 2026-10-01 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው ቀን ይለያያል
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
- Buyer address: Addis Ababa Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T14:44:23.000Z