House and Building Sale

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ/ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።

ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዟል።

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረት ዓይነት

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ

ክልል/ ከተማ

ዞን/ /ከተማ

ወረዳ/ ቀበሌ

1

ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

ታደላ በዬራ ቀናሳ

ፋብሪካ

ፊንፊኔ

ሸገር

ገላን

ገላን

WLMSH/L /0332/17

8000

81,185,037.00

ጫራታው 12/01/2019 . 300-500 ሰዓት ገላን ከተማ ኦሮሚያ ቡና ፌዴራሽን ሕንጸ ላይ በሚገኝ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ ገላን ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል።

2

ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

ታደላ በዬራ ቀናሳ

የመኖሪያ ቤት

ፊንፊኔ

ሸገር

ፉሪ

ሙዳ ፉሪ

OR00007 186101020

501.96

26,057,400.05

ጫራታው 13/01/2019 . 400-600 ሰዓት አዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ /ከተማ ወረዳ 09 ፍላምንጎ አከበቢ ጌት ሀውስ ሕንጻ 3 ፎቅ ላይ በሚገኘው የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል።

3

ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

ታደላ በዬራ ቀናሳ

መኖሪያ ቤት

ፊንፊኔ

አምቦ

አምቦ

K-I-L

WBILMBM A/494/2014

5000

20,371,359.35

ጫራታው 14/01/2019 . 400-600 ሰዓት አምቦ ከተማ ውስጥ በሚገኝ አምቦ ዩንየን ሕንጻ 4 ፎቅ ላይ በሚገኝ የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል።

4

ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

ፍቅርተ ሳሕሉ /ኢያሱስ

መኖሪያ ቤት

ፊንፊኔ

ሸገር

ፉሪ

ሙዳ ፉሪ

OR0000 7183207017

190.41

17,949,645.93

ጫራታው 13/01/2019 . 800-1000 ሰዓት አዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ /ከተማ ወረዳ 09 ፍላምንጎ አከበቢ ጌት ሀውስ ሕንጻ 3 ፎቅ ላይ በሚገኘው የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል።

5

ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

የሺአረግ ጣሰው እንግዳ

መኖሪያ ቤት

ፊንፊኔ

.

////

ከተማ

01

AA00008 0106019/ 6422/ LB02212

45.44

4,425,871.12

ጫረታው 12/01/2019 . 800-1000 ሰዓት አዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ /ከተማ ወረዳ 09 ፍላምንጎ አከበቢ ጌት ሀውስ ሕንጻ 3 ፎቅ ላይ በሚገኘው የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል።

1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ::ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና፣ የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለባቸው።

2. ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል። ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

3. ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የባንኩን ፊንፊኔ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 09 32-19-85-47 ወይም 09 85-87-89-78 በመደወል በሥራ ሰዓት መጎብኘት ይቻላል።

4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(እሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው (CPO) ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ (ገንዘብ) ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።

5. የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል።

6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-24
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-24 16:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Cooperative Bank of Oromia S.C.
  • Buyer address: Dembel City Center
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T14:54:56.000Z
  • Buyer website: https://coopbankoromia.com.et/
← Back to all tenders