House and Building Sale
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር G+2 መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ በመቅረብ በጨረታው ላይ እንዲሳተፍ ተጋብዟል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረት ዓይነት
|
ቅርንጫፍ
|
ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ |
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር
|
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ |
||
|
ከተማ |
ክ/ ከተማ |
ወረዳ |
|||||||||
|
1 |
ፒስ ሁለገብ አገልግሎት የኅብረት ሥራ ማህበር |
ፒስ ሁለገብ አገልግሎት የኅብረት ሥራ ማህበር |
G+2 መኖሪያ ቤት
|
ሀሩፋ
|
ሻሸመኔ |
አለቼ |
ዲዳ ቦታ |
OR002 05230 5022 |
205.44 ካሜ |
14,175,805.45
|
ጨረታው መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4:00-6:00 ሰዓት የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ያለበት ዳንሱሬ ህንፃ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል። |
|
2 |
አቶ አብዲ ተረፈ ጢቂ |
አቶ አብዲ ተረፈ ጢቂ |
መኖሪያ ቤት
|
ቁርቁራ
|
አዳማ
|
ቦሌ
|
ጎሮ
|
OR001 01130 4022 |
190.61 ካ.ሜ
|
6,009,476.62
|
ጨረታው መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4:00-6:00 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ግቢ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል። |
|
3 |
አቶ ታደሰ ለዬ ጫላ |
አቶ ታደሰ ለዬ ጫላ |
G+2 የመኖሪያ ቤት |
አዳማ
|
አዲስ አበባ
|
በአዲሱ ለሚ ኩራ በቀድሞ ቦሌ ክ/ከተማ |
በአዲሱ ወረዳ 09 በቀድሞ ወረዳ 28 |
ቦሌ 15/28 3/87-39 05/00
|
105 ካ.ሜ
|
12,286,957.93
|
ጨረታዉ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4:00-6:00 ሰዓት ፍላሚንጎ አከባቢ በሚገኘው የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ያለበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል። |
ተጫራቾች እንዲያውቋቸው
- ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዞ በአድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት።
- ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፤ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ እነሱ በሌለበት ቦታ ይካሄዳል።
- ንብረቶቹ በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለተራ ቁጥር 1 ሀሩፋ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 09 16-14-92-02/ 09 26-90-89-44 ወይም 09 11-87-44-59 ለተራ ቁጥር 2 ቁርቁራ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 09 12-80-55-01 ወይም 09 12-29-47-50 ለተራ ቁጥር 3 በስልክ ቁጥር 09 17-66-39-40 ወይም 09 04-30-82-33 በመደወል መጎብኘት ይቻላል።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
- የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-09-25
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀን የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-25 12:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀን የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Cooperative Bank of Oromia S.C.
- Buyer address: Dembel City Center
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T15:03:07.000Z
- Buyer website: https://coopbankoromia.com.et/