House and Building Sale
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4(አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (ኤማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ።
- ስለጨረታው አካሄድ እና ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ንብረቶቹ በሚገኙበት የባንኩ ቅርንጫፎችና እና ሰሜን ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የባንኩ ሕንጻ የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር 6ኛ ፎቅ በመቅረብ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መውሰድ ይቻላል።
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል።
- ተጫራቾች ንብረቱን ለመግዛት የሚሰጡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ላይ በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፁ ላይ ካሰፈሩ በኋላ የጨረታ ማስከበሪያና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ በስም በታሸገ ፖስታ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጨረታው መካሄጃ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ጨረታው በሚካሄድባቸው ቦታዎች ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስመዝግበው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከታች በሰንጠረዥ በተገለጸው ቦታ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 አስከ 5፡ 30 ይካሄዳል።
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር፣15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎች ገዢ ይከፍላል። የሊዝ ክፍያ ውል ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
- ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል።
- በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-126-4594/ 09 18-77 84 27 በመደወል መጠየቅ ይቻላል። ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
|
ተቁ
|
የተበዳሪው ሙሉ ስም
|
የመያዣ ሰጭው ስም
|
የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት |
የቦታው ስፋት
|
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታው የወጣበት ጊዜ |
ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ |
|
1 |
ክንዱ አለበል
|
ተበዳሪው
|
መጋዘን
|
5000 ካ.ሜ
|
262/2008
|
አማራ ብ/ክ/መ ገንደውሃ ከተማ
|
12,528,675.00
|
በድጋሚ
|
መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ኤአ ከተማ ሰሜን ሆቴል ጎን በሚገኘው የባንኩ ህንጻ 6ኛ ፎቅ እና ንብረቶቹ በሚገኙበት ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች |
|
2 |
እስክንድር አስራት
|
ተበዳሪው
|
መኖሪያ ቤት
|
150 ካ.ሜ
|
ከገአ/112206/12
|
አማራ ብ/ክ/መ አዴት ከተማ |
943,662.13
|
በድጋሚ
|
“
|
|
3 |
ኢብራሂም መሀሐመድ ኑር
|
ይድነቃቸው መንበሩ
|
ሆቴል
|
820 ካ.ሜ |
804/07
|
ኦሮሚያ ብ/ክ/መ ኦለንጭቲ ከተማ |
16,662,424.75 |
በድጋሚ
|
“
|
|
4 |
ኢብራሂም መሀሐመድ ኑር
|
ዩርዳኖስ ንጉሴ |
መኖሪያ ቤት
|
188 ካ.ሜ |
0264/08
|
ኦሮሚያ ብ/ክ/መ ኦለንጭቲ ከተማ |
2,973,853.00
|
በድጋሚ
|
“
|
|
5 |
አል-ባብ ትሬዲንግ ኃ/ የተ/የግ/ማ
|
ፈቲያ ነጃ |
የንግድ ቤት
|
400 ካ.ሜ |
737990/98
|
ኦሮሚያ ብ/ክ/መ አዳማ ከተማ |
15,063,471.94
|
በድጋሚ
|
“
|
|
6 |
ጂዲ ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማ
|
መሐመድ ኑር አሊ
|
መጋዘን |
1736 ካ.ሜ |
1081/93
|
ኦሮሚያ ብ/ክ/መ አዳማ ከተማ ቀበሌ 01 |
25,856,220.81
|
በድጋሚ
|
“
|
|
7 |
ኑርበላይ ኃ/የተ.የግ/ማ
|
ኤፍሬም ኃይሌ
|
የፋብሪካ መጋዘኖች
|
20000 ካ.ሜ |
ደብኢፓ/0325/ 2011
|
አማራ ብ/ክ/መ ደብረብርሃን ከተማ ቀ07 |
136,783,109.90 |
በድጋሚ
|
“
|
|
8 |
አቤል ቃለአብ
|
ሰብለወርቅ ግርማ
|
ጅምር ህንፃ |
325.31 ካ.ሜ |
ETH000010 254763 |
አደማ ከተማ ጎሮ ቀበሌ |
10,045,022.39
|
በድጋሚ
|
“
|
|
9 |
ብሩክ አበበ
|
ትዕግስት አለማየው
|
የፋብሪካ መጋዘኖች
|
2499.75ካ.ሜ |
ET000010253764
|
አዳማ ከተማ ደጋጋ (05) ቀበሌ
|
46,403,850.51 |
በድጋሚ
|
“
|
|
10 |
ገናሌ አግሮ ኢንዱስትሪ
|
መኩሪያ ባሳዬ |
ጅምር የንግድ ሕንፃ G+3
|
3800 ካ.ሜ |
6565
|
ሐዋሳ ከተማ
|
44,118,562.37
|
በድጋሚ
|
“
|
|
11 |
ሙባረክ ፈዩ |
እነ ፋጡማ አማን |
G+3 የንግድ ሕንፃ
|
1671.90 ካ.ሜ |
3060/68/2014
|
ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አርሲ ዞን፤ኢተያ ከተማ ቀበሌ 02
|
36,928,822.94
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
“
|
|
12 |
ሙባረክ ፈዩ |
እነ ፋጡማ አማን |
ኢንዱስተሪ አገልግሎት የሚውል መጋዘን |
3276.65 ካ.ሜ |
1470/57/2013
|
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አርሲ ዞን፣ኢተያ ከተማ ቀበሌ 02 |
30,749,437.31
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
“
|
|
13 |
ምሳሌ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር
|
ምሳሌ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር
|
ኢንዱስትሪ መጋዘን እና የወተት ተዋፅኦ ማቀነባበሪያ ማሽኖች
|
50, 000 ካ.ሜ |
ገ/መ/አስ/ መ07/2013
|
አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሽዋ አንጎለላና ጠና ወረዳ ሰርቲ ቀበሌ |
77,662,414.18
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
“
|
|
14 |
ቡሬ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
|
ቡሬ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
|
ኢንዱስትሪ መጋዘን እና የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽኖች
|
30,000 ካ.ሜ |
ገ/መ/አስ/ መ14/2013
|
አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሽዋ አንጎለላና ጠና ወረዳ ሰርቲ ቀበሌ
|
73,677,283.00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
“
|
Tender details
- Deadline: 2026-09-22
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-09-22 11:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
- Buyer address: Addis Ababa Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
- Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T15:51:11.000Z