House and Building Foreclosure

ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/052/2018

ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

..

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚከናወንበት

ጨረታው

የወጣው

 

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

ከተማ//ከተማ/ቀበሌ ወረዳ የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት

 

ቀን

 

ሰዓት

 

1

አቶ ገመቹ ደፋር ዋቅወያ

ተበዳሪ

ቤተል

 

የመኖሪያ ቤት

 

በኦሮሚያ // ሸገር ከተማ አስተዳደር ሰበታ ከተማ ቀበሌ 01

L/S/19525/2001

160 .

 

2,179,269.25

 

መስከረም 13 ቀን 2019 .

4:00-5:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

2

አቶ አበበ ቡሾ ቡልዲኖ

 

ተበዳሪ

አርባምንጭ

 

የመኖሪያ ቤት

ወላይታ ሶዶ ከተማ፣መሃል /ከተማ፤ ጊዶ ቀበሌ ክርስቲያን ሆስፒታል አካባቢ ከጯማታ ባህላዊ ምግብ ቤት ፊትለፊት

/117/3/2002

 

200 /

 

2,381,796.60

 

መስከረም 13 ቀን 2019 .

4:00-5:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

3

አቶ አማረ ጥሩነህ አለሙ

ተበዳሪ

ቸርችል

 

የድርጅት የሚያገለግል ቤት G+1

ሉልታ ከተማ፣ ሀይሌ ሪዞርት ሚዛን ሱልልታ አካባቢ

EmmIm/Sul/399/06

 

3000 ..

27,047,243.74

 

መስከረም 14 ቀን 2019 .

4:00-5:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

ለኢንዱስትሪ የሚያገለግል ይዞታ

ደጀን ከተማ ቀበሌ 01 ዳሽን ሲሚንቶ ፋብሪካ አካባቢ

556/1878/2011

 

16,060 ካሜ

 

 11,603,080.57

መስከረም 14 ቀን 2019 .

4:00-5:00

የሐራጅ ደንቦች፣

  1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ከፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።

2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆነ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት። ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ። ላላሽነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።

3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው። ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።

5. የሐራጁ አሸናፊ ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ክስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው አሸናፊው/ ይከፍላል።

6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።

7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርስው ብቻ ነው።

8. ጨረታው በተራ ቁጥር 2 እና በተራ ቁጥር 3 ደጀን ከተማ ለሚገኘው ንብረቶቹ በሚገኙበት በቡና ባንክ አማ ቅርንጫፎች የሚካሄድ ሲሆን፤ በተራ ቁጥር 1 እና በተራ ቁጥር 3 (ሱሉልታ ከተማ) ለተገለጹት ንብረቶች በቡና ባንክ አማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፤ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ይሆናል።

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ፤ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-158-0863/ 011-126-3609 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-24
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀን ይለያያል
  • Bid opening: 2026-09-24 11:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀን ይለያያል
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bunna Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T15:51:26.000Z
  • Buyer website: https://bunnabanksc.com/
← Back to all tenders