House and Building Sale
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+1 + ቴራስ መኖሪያ ቤት፣ መኖ ማቀነባበሪያ መኖሪያ ቤት እና መጋዘን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች የሚረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ሙሉስም |
የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታመነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን |
የምዝገባ ሰዓት |
የጨረታ ሰዓት |
ጨረታው የወጣበትጊዜ |
ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ |
|
1 |
ወ/ሮ ፍሬህወይት እሸቱ አብተው |
G+1 + ቴራስ መኖሪያቤት |
150 |
ህ11/4383/2010 |
ባ/ዳር ከተማ፣ ቀበሌ 11 |
8,040,525.60
|
መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም. |
4፡00-5:30 |
5፡30-6፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
ንብረቱ ካለበትሥፍራ |
|
2 |
ቀኔ በሃይሉ ባንቱ |
መጋዘን |
1000 |
1153/2010 |
ቡሬ ከተማ ፣ ቀበሌ 02 |
11,702,353.21 |
መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ.ም. |
4፡00-5:30 |
5፡30-6፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
ንብረቱ ካለበትሥፍራ |
|
3 |
ቀኔ በሃይሉ ባንቱ |
መጋዘን |
1000 |
16271/2013 |
ቡሬ ከተማ ፣ ቀበሌ 02 |
12,173,879.34 |
መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ.ም.
|
8፡00-9:30 |
9፡30-10፡30 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
ንብረቱ ካለበትሥፍራ |
|
4 |
ቀኔ በሃይሉ ባንቱ |
መጋዘን |
1000 |
16272/2013 |
ቡሬ ከተማ፣ ቀበሌ 02 |
11,702,353.21 |
መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም.
|
4፡00-5:30 |
5፡30-6፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
ንብረቱ ካለበትሥፍራ |
|
5 |
ቀኔ በሃይሉ ባንቱ |
መኖ ማቀነባበሪያ መኖሪያ ቤት |
2000 |
44/2010 |
ቡሬ ከተማ ፣ ቀበሌ 02 |
12,248,825.32
|
መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም.
|
8፡00-9:30 |
9፡30-10፡30 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
ንብረቱ ካለበትሥፍራ |
|
6 |
ኤ ዜድ ኤች ኤ የእንጨት ማቀነባበሪያ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
የጣውላ መሰንጠቂያ ፋብሪካ |
10000 |
ባህኢፓ/0021/09 |
ባህር ዳር ከተማ ጣናክ/ከተማ፣ ቀበሌ ሰላም |
89,077,709.29
|
መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም.
|
4፡00-5:30 |
5፡30-6፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
ንብረቱ ካለበትሥፍራ |
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.አ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- ተበዳሪው/ መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጅ በሌሉበት ይካሄዳል።
- የጨረታውአሸናፊ ከሚገዛው ንብረትጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስትየሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ እንዲሁምከስምዝውውር ጋር የሚገኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ ግግር ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
- ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል።
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድሮ ሊሰጥ ይችላል።
- ከተራቁጥር 2-6 ለተዘረዘሩት ንብረቶች አሸናፊው 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፍል ይሆናል።
- ጨረታው የሚከናወነው በሰንጠረዝ በተመለከተው ስፍራ ነው።
- ለተጨማሪመረጃ በስልክቁጥር 058-320-9660/ ወይም 09-53-84-70-04 ባህርዳር በመደወል መጠየቅ ይችላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Tender details
- Deadline: 2026-10-01
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-01 12:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
- Buyer address: Addis Ababa Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T15:52:31.000Z