House and Building Sale
ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
More tags
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ፣ ቁጥር፡ 004/2018
ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
መኖሪያ ቤት/ቶች |
|||||||||||
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት ኣስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ጨረታው የሚከናወንበት |
ጨረታው የወጣው |
||||
|
ለጨረታ የቀረበው ንብረት |
ከተማ/ክ/ከተማ ቀበሌ ወረዳ የቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት
|
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
ታደሉ መቲ እና ጓደኞቻቸው ዶሮ እርባታ ስ/ህ/ሽ/ ማህበር |
አቶ ነጋሽ ቱፋ ሁንዴ |
ዓባይ ቅርንጫፍ
|
መኖሪያ ቤት
|
ሽገር ከተማ፣ ጣፎ ክ/ ከተማ፣ ለገዳዲ ወረዳ፣ ስሙ ሲሲዲ ጀርባ (ቪላ ቤት ) |
OR00004094415009
|
160.71 ካሜ
|
8,500,000
|
መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም.
|
4:00-5፡00
|
ለሶስተኛ ጊዜ
|
|
2 |
ወሰን እና ጓደኞቻቸው ዶሮ እርባታ ስ/ህ/ሽ/ ማህበር |
||||||||||
|
3 |
ሴና ደራርቱ እና ጓደኞቻቸው ዶሮ እርባታ ስ/ህ/ሽ/ ማህበር |
||||||||||
|
4 |
አቶ ሚኪያስ አበራ ምህረቴ |
እነ ለታ ረዳ አድሃኖም |
ዓብይ ቅርንጫፍ |
መኖሪያ ቤት |
አዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ'ወረዳ 06፣ የቤት ቁ. B871/1/10 |
AA0000611026138710010 |
62.63 ካሜ |
2,500,000
|
መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም. |
5:00- 6፡00
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
|
5 |
አለነቢያ ፎሪየን ኢም ፕሎይመንት ኤጀንት |
አቶ አንዶም ብርሃነ እምባዬ
|
ፕሪሚየም ቅርንጫፍ
|
መኖሪያ ቤት |
አዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 13፤ የቤት ቁ. አዲስ |
AK11214595694651551
|
78 ካሜ
|
12,100,000
|
መስከረም 15 ቀን 2019 9.ዓ.ም.
|
4:00-5:00
|
ለሶስተኛ ጊዜ
|
|
6 |
ካሌብ ላሚ ገ/ፃዲቅ |
ካሌብ ላሚ ገ/ፃዲቅ |
ዓብይ ቅርንጫፍ |
መኖሪያ ቤት |
አዲስ አበባ ከተማ፣ ኮ/ ቀራንዮ ክተማ፤ ወረዳ 14፤ የቤት ቁ |
AD11515111117863323 |
178.6 ካ.ሜ
|
12,200,000
|
መስከረም 15 ቀን 2010 ዓ.ም
|
5:00-6:00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
አዜብ ለሜ ስፍር |
|||||||||||
የጨረታው ደንቦች
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል። በጨረታ የተሸነፈ ተጫራች ያስያዘው ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስለታል።
- አሸናፊው ያሽነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታ አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት / ተከታታይ ቀናት ውስጥ ክፍያውን ሙሉ በሙሉ በመክፈል ማጠናቀቅ ይኖርበታል። በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ለጨረታው ያስያዘው ገንዘብ ለተቋማችን ገቢ ሆኖ በቀጣይ በሚወጣ ሐራጅ ለሚኖር የዋጋ ልዩነት ተጠያቂ ይሆናል።
- በሕግ ገዥው ለመንግስት እንዲከፍላቸው የተደነገጉ ማናቸውንም ክፍያዎችን (ማንኛውም ዓይነት ግብር፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያ ወዘተ) ገዥ የመክፈል ግዴታ አለበት
- ተቋማችን አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው እና ሁሉም የብድር ቅድመ ሁኔታዎች ከተሟሉለት ለሚገዙ ተጫራቾች መጠኑ በሚደረግ ውይይት የሚወሰን ብድር ሊያመቻች ይችላል።
- ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
- ማንኛውም ንብረቱን ለመግዛት የሚፈልግ ሰው ከጨረታው በፊት በማናቸውም ቀን በስራ ሰዓት በመደወል ንብረቱን ለመጎብኘት ቀጠሮ መያዝ ይችላል።
- ተቋማችን ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታው የሚካሄደው ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢማ ዋና መስሪያ ቤት 3ኛ ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ሲሆን፤ ቦታውም ከቦሌ ሩዋንዳ ድልድይ ፊት ለፊት ወደ አትላስ አቅጣጫ እንደተሻገሩ በሚገኸው ንስር ገጸ ላይ ነው።
- ንብረቱን ለመጎብንት ወይም ማናቸውንም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ለሕግና ብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ስልክ ቁጥር ቁጥር 011 522 371 መደወል ይችላሉ።
ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-09-25
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-25 12:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nisir Microfinance S.C
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T15:59:10.000Z