House and Building Sale

ሲንቄ ባንክ መኖሪያ ቤቶች በድርድር መሸጥ ይፈልጋል

Description

የድርድር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018

ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በድርድር መሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

የቀድሞው የንበረቱ ባለቤት

 

የንብረቱ ዓይነት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሠነድ/ሠሌዳ ቁጥር

 

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ከተማ

 

/ከተማ ቀበሌ/ ወረዳ

1

አሊዪ አብዶ

አሊዪ አብዶ

መኖሪያ ቤት

BMK/762/00/2016

 

200

ኮሞና

 

01

1,030,226.00

 

2

ሚልኮ ገመቹ

ብራ በቀለ

መኖሪያ ቤት

0391/2011

 

1200

አዳማ

አዋሽ መልካሳ

4,087,069.00

3

ቦንሳ ዳዳ

 

አሸብር ተፈሪ

መኖሪያ ቤት

0231/2009

 

200

አዳማ

 

ቦኩ ሸነን

 

4,803,825.00

 

4

ብሩክ ታሬሳ

 

ብሩክ ታሬሳ

 

መኖሪያ ቤት

W/5089/2000

 

200

ወሊሶ

 

አዬቱ

 

1,834,736.00

 

5

ዘሪሁን ምጁ

 

ዘሪሁን ምጁ

 

መኖሪያ ቤት

812/BMG/2015

 

653.4

ጓንጓ

 

አባያ

 

707,559.96

 

በመሆኑም፡-

1. ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ገዢዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከላይ በተገለፁት አድራሻዎች በአካል በመገኘት መጎብኘት ይቻላል።

2. ገዢዎች የሚያቀርቡት ዋጋ ተእታን (ተጨማሪ እሴት ታክስ) የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር አለባቸው።

3. ገዢዎች የገዙበትን ገንዘብ በ10 (አሥር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርባቸዋል።

4. ገዢዎች ንብረቱን የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መ/ቤት ኦዳ ታዎር 5ኛ ፎቅ ላይ ንብረት አሰተዳደር እና ፋሲሊቴሽን ዳረክተር ቢሮ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማቅረብ ይችላሉ።

5. ገዢዎች/ አመልካቾች በአካል ወይም በሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቀርበው መደራደር ይችላሉ።

6. ባንኩ ንብረቶቹን በገዢው ስም ለማዘዋወር ለሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላት ማረጋገጫ ይጽፋል።

7. ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል።

8. ለበለጠ ማብራሪያ ሲንቄ ባንክ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 011 552 6175 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 


Tender details

  • Deadline: 2026-08-31
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት አልተገለፀም
  • Bid opening: 2026-08-31 22:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Siinqee Bank Share Company
  • Buyer address: Joseph Tito Street, Kazanchis, adjacent to Nega City Mall, Oda Tower
  • Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T16:08:29.000Z
  • Buyer website: https://siinqeebank.com/
← Back to all tenders