Raw Materials and Supplies

የደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የተለያዩ አይነት የመኖ ዘር ግዥ ከትራንስፖርት ጋር ጫኝና አውራጅን ጨምሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 32/19

የደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን የተለያያ አይነት የእንሰሳት መኖ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የዕቃዉ/አገልግሎት ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት  ሰዓት

ቦታ

1

የተለያዩ አይነት የመኖ ዘር ግዥ ከትራንሰፖርት ጋር ጫኝና አውራጅን ጨምሮ

ኩል

846

100,000

 

4:00

 

4:30

 

በተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች

በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ፤የዘመኑን ግብር አጠናቀዉ የከፈሉ፤የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው፤በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  •  ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡
  • በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ 15 ቀናት እስከ 11፤30 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶሰት መቶ ብር ብቻ)
  • በመክፈል በዲላ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ከፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • 200,000 ሺህ ብር በላይ ሲሆን ድርጅቶች ተጨማሪ እሴት ታክሰ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ በመሙላት የጨረታ የቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ እናት ፖስታ በማዘጋጀት በ16ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት በቢሮው ግዥና ንብ/አስ/ ዳይሬከቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡ እንድሁም የጨረታው ሳጥን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ4፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ግዥና ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል ፡፡
  •  ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ አሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ስምምነት ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፡፡
  •  የጨረታው ሳጥን መክፈቻ 16ኛው ቀን የመንግሥት የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ 0461310134 ይጠቀሙ፡፡

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-08
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጠበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-08 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጠበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን እስከ 4፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: South Ethiopia's Regional State Agriculture Bureau
  • Bid bond: 100,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 24, 2026)
  • Posted at: 2026-08-26T08:08:14.000Z
← Back to all tenders