Accounting and Auditing, Accounting System Design

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሠራተኞች ገ/ቁ/ብ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር ከሐምሌ 1/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የማህበሩን ጠቅላላ ሂሳብ ቅድመ ኦዲት (ሂሳብ ማጣራት) ለማሠራት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአ/አ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሠራተኞች ገ/ቁ/ብ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር ከሐምሌ 1/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የማህበሩን ጠቅላላ ሂሳብ ቅድመ ኦዲት (ሂሳብ ማጣራት) ለማሠራት ይፈልጋል። ስለዚህ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በማሟላት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

  • ተጫራች ድርጅቶች ቅድመ ኦዲት ሂሳብ ለመስራት የሚያስችል የሙያ ፈቃድ ያላቸው፣
  •  የዘመኑን ግብር ከፍለው ፈቃዳቸውን ያደሱ፣
  • የበጀት ዓመቱን ቅድመ ኦዲት ሂሳብ ለመስራት በሰጠው ዋጋ ላይ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ሁለት በመቶ ማስያዝ የሚችል፣
  •  ተጫራቾች የሚያከናውኑትን ተግባር በተመለከተ ከማህበሩ ጋር ዝርዝር ውል ለመፈረም ፈቃደኛ የሆኑ፣
  • የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይነት ምስከር ወረቀት የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል፤
  • ተጫራቾች ቅድመ ኦዲት የሂሳብ ሥራው የሚከናወንበት የሥራ ዝርዝር እና በመጨረሻ የሚያቀርቡት የሂሳብ ሪፖርት ይዘት እንዲሁም የሚወስድባቸው ጊዜን በተመለከተ የድርጊት መርሐ ግብር የሚያዘጋጁ፣
  • ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚታሰብ አሥራ አምስት የሥራ ቀናት ጠቅላላ ዋጋቸውን ታክስን ጨምሮ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማህበሩ ጽ/ቤት ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻችን፡-ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ሽመልስ ት/ቤት መግቢያ ቂርቆስ ጤና ጣቢያ ምድር ወለል እንገኛለን፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 0942-70-57-06, 0911-56-14-62, 0913-54-23-80

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሠራተኞች ገ/ቁ/ብ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-09-09
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚታሰብ አሥራ አምስት የሥራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-09-09 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሠራተኞች ገ/ቁ/ብ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር
  • Bid bond: 2%
  • Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
  • Posted at: 2026-08-26T09:27:30.000Z
← Back to all tenders