Accounting and Auditing, Accounting System Design
አመን የበጎ አድራጎት ማኅበር የ2018 በጀት ዓመት የሂሣብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ኦዲት ለማስደረግ በግልጽ ጨረታ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Description
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
አመን የበጎ አድራጎት ማኅበር የ2018 በጀት ዓመት የሂሣብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ኦዲት ለማስደረግ በግልጽ ጨረታ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ ያላችሁ ኦዲተሮች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡
በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡-
- የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ፤
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤
- የምዝገባ ሰርተፊኬት፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ከሆነ የምዝገባ ሰርተፊኬት፤
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ ላይ ትክክለኛ ስምና አድራሻ በመፃፍ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ ልደታ ክ/ከተማ ባልቻ ሆስፒታል አካባቢ በሚገኘው አህመድ የገበያ ማዕከል ቢሮ ቁጥር 336 ማቅረብ አለባቸው፡፡
- አሸናፊው ድርጅት አሸናፊ መሆኑ ሲገለጽ የሚፈለገውን አገልግሎት ወዲያውኑ ያቀርባል፡፡
- ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ኦዲት የሚደረገው የደረሰኝ ብዛት 3/ሶስት/ ፓድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ፡-በ0929168426 / 0913961589 ይደውሉ፡፡
አመን የበጎ አድራጎት ማኅበር
Tender details
- Deadline: 2026-09-07
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-09-07 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Amen Charity Association
- Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T09:29:24.000Z