House and Building Sale
በቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጨለለቃ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የቦታ ስፋት 550 ካ.ሜትር የሆነ የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የፍርድ ባለ መብት - ወ/ሮ ቤተል ክንፉ
የፍርድ ባለ እዳ - አቶ ክፍሌ እሸቴ
በነዚህ ወገኖች መካካል ባለው ፍርድ አፈጻጸም ክስ ምክንያት በ አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የሚገኘዉን የቦታ ስፋት 550 ካ/ሜትር የቤት ቁጥር 217 እና ልዩ ቦታው AA000401638 በባለ እዳ ስም ተመዝግቦ የሚታወቅ የመኖሪያ ቤት ግምት የመነሻ ጨረታ ዋጋ 2,73,51474 ብር (ሁለት ሚሊዮን ሰባት መቶ አስራ አራት ሺህ አምስት መቶ አስራ አራት 74/100 ) ሆኖም በጨረታ ውስጥ ስለ ሚሽጥ ተወዳድሮ መግዛት የሚፈልጉት ተጫራቾች የመነሻ ዋጋዎች ¼ (ሃያ አምስት በመቶ) ሲፒኦ አስይዞ መወዳደር እና መግዛት እንደሚችሉ ተገልጸዋል ፡፡
ይህ ጨረታ በሚካሄድበት ቀን 23/01/2019 ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት ተወዳድሮ እንዲገዙ የጨለቅለቃ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት አዟል::
በቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
የጨለለቃ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-03
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-10-03 12:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Cheleleka Sub City Woreda Court
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T10:09:56.000Z