Accounting and Auditing, Accounting System Design
በአንድ ልብ ለትውልድ የሕፃናት የሴቶች እና የአረጋውያን መርጃ ድርጅት የ2018 ዓ.ም. የሥራ ዘመን ለኦዲት ሥራ ብቃት ያላቸውን ተቋማትን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በአንድ ልብ ለትውልድ የሕፃናት የሴቶች እና የአረጋውያን መርጃ ድርጅት የ2018 ዓ.ም የሥራ ዘመን ለኦዲት ሥራ ብቃት ያላቸውን ተቋማትን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው እና መስፈርቶቹን የምታሟሉ ድርጅቶች በድርጅቱ ከ18/12/2018 ዓ.ም እስከ 23/12/2018 ዓ.ም ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት 22 ሰገን ሕንፃ 3ተኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 48 በመምጣት የጨረታ ሰነድ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
አድራሻ፡-0943-94-98-44
በአንድ ልብ ለትውልድ የሕፃናት የሴቶች እና የአረጋውያን መርጃ ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-08-29
- Bid closing time: 17:00
- Bid opening: 2026-08-29 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: በአንድ ልብ ለትውልድ የህፃናት የሴቶች እና የአረጋዊያን መርጃ ድርጅት
- Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T11:37:10.000Z