House and Building Foreclosure
መድን ፋና ትራንስፖርት ሎጂስቲክስና ንግድ አ.ማ. ሕንጻ ባለበት ሁኔታ አፍርሶ ለሚገዛ ተጫራች ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ቤት አፍርሶ ለመግዛት የወጣ ጨረታ
መድን ፋና ትራንስፖርት ሎጂስቲክስና ንግድ አ.ማ ሕንጻ ባለበት ሁኔታ አፍርሶ ለሚገዛ ተጫራች ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ይቻላል።
1. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ሙሉ ስማቸውን አድራሻቸውንና ፊርማቸውን በግልጽ መጻፍ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች የሚሰጡትን ዋጋ በአሀዝና በፊደል በግልጽና በማያጠራጥር ሁኔታ በጥቅል ወይም በነጠላ ዋጋ መጥቀስ አለባቸው።
3. በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት የለውም።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ 15 ቀናት ከአክስዮን ማህበሩ ዋና መስሪያ ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት 500 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
5. ቤቱን ተጫራቾች ቤቱ በሚገኝበት ጎተራ ከአቦኝ ሕንጻ ፊለፊት በመገኘት ማየት ይችላሉ።
6. ተጫራቾች ጨረታው ከተዘጋ በኋላ ማስተካከያ ማድረግ አይችሉም።
7. ተጫራቾች ሰነድ ካስገቡ በኋላ ውጤቱ ሳይታወቅ ማቋረጥ የማይችሉ ሲሆን ማቋረጥ የፈለገ ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ሰነዱ ይወረሳል።
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ስለ ጨረታው ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114708186/0973073676 ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።
- ማሳሰቢያ፡- በውክልና የሚጫረት አካል ህጋዊ ውክልና ማቅረብ ይኖርበታል።
Tender details
- Deadline: 2026-09-11
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ከነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ 15 ቀናት
- Bid opening: 2026-09-11 12:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: መድን ፋና ትራንስፖርት ሎጂስቲክስና ንግድ አ.ማ
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Reporter (Aug 26, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T14:47:52.000Z