House and Building Foreclosure

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር አማራ ባንክ 47/2018

አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለአንደኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ተቁ

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

አበዳሪው ቅርንጫፍ

 

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የንብረቱ ዓይነት የይዞታው አገልግሎት

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

 

ጨረታው የሚከናወንበት

ከተማ

 

/ክተማ

ወረዳ

ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

ቦታ

1

ሀብታሙ ይልማ ወርቁ

ሲሳይ መሪጌታ ወጋሼ

 

ዱከም

 

ዱከም

 

-

-

ኮትቻ

 

572.25 ካሬ ሜትር

 

OR0090 41111009

 

ለመኖርያ

 

21,189,270.34

 

መስከረም 19 2019

 

4:00 እስከ 500 ሰዓት

 

አማራ ባንክ . ዋና መስሪያ ቤት 18 ወለል

2

አቶ አላዬ ጋሼ አይናለም

 

አቶ መንግስቱ መኩሪያ ጌታሁን

ባህር ዳር

 

ባህር ዳር

 

አፄ ቴዌድሮስ

 

-

11

250 ካሬ ሜትር

 

25568/ 2001

 

ለመኖርያ

 

11,794,371.11

 

መስከረም 19 2019

 

5:00 እስከ 600  ሰዓት

አማራ ባንክ .ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

 

3

ሀይማኖት ፈቃዴ ቢሻው

 

ሀይማኖት ፈቃዴ ቢሻው

 

ባህር ዳር

 

ባህር ዳር

 

መሸንቲ

 

-

-

8,000 ካሬ ሜትር

 

ባህኢፓ 0306/12

 

ለኢንዱስትሪ

43,506,198.74

 

መስከረም 19 2019

 

4:00 እስከ 500 ሰዓት

አማራ ባንክ .ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) ብቻ በአማራ ባንክ ኢማ ስም በማሰራት; በማስያዝ እና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።

2. ከፍተኛ ዋጋ የስጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።

3. የጨረታ አሸናፊው አሽናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ሲፒኦ አይመለስለትም፤ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሃራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል:: ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል

4. የሐራጁ አሸናፊ /ገዥ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን የሊዝን ክፍያን ጨምሮ፣ ግብር፣ በዋጋው ላይ ሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዘዋወሪያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው/ አሽናፊው ይከፍላል።

5. ተጫራቾች በሃራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ (የቀበሌ የመንጃ ፍቃድ ፓስፖርት ወይም ብሄራዊ መታወቂያ) መያዝ ይገባቸዋል:: ተጫራቾች የህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሃራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ግለሰብ ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት የጸደቀ መመስረቻ ጽሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፤ ቃለጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።

6. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።

7. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከወርካዉትና ሪከቨሪ ክፍል ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ ጨረታው ከመካሄዱ ከ5 ቀን በፊት መጎብኘት ይችላል።

8. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፤ ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች፤ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል:: ነገር ግን ተበዳሪውም ሆነ መያዣ ሰጪዉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።

9. ንብረቱን/ቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም:: ገዥው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።

10. በባንኩ የብድር ፖሊሲ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።

11. የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጁ መዝጊያ ሰአት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

12. ለበለጠ ማብራሪያ አማራ ባንክ አማ 011 5 58 41 89 በስራ ሰአት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

13. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

14. በወንድ አንቀጽ የተጠቀሰው ለሴት እና ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ድርጅትም ያገለግላል።

አማራ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-09-29
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-29 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Amhara Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 26, 2026)
  • Posted at: 2026-08-26T14:59:39.000Z
← Back to all tenders