House and Building Foreclosure
ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
House and Building ForeclosureSales, Disposals and ForeclosureHouse and Building Sale
Amhara
More tags
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ዳሽን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠውን ስልጣን መሰረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
|
ተ. ቁ |
የተበዳሪው ቅርንጫፍ |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአሰያዥ ስም |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄድበት |
||||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓተ |
||||||
|
1 |
ታረቀኝ ሙላቴ |
ቁጭ |
ተበዳሪው |
ቁጭ |
01 |
157/2014 |
237.60 ካሜ |
የመኖሪያ ቤት |
585,339 |
መስከረም 14/2019 ዓ.ም |
4፡00-6፡00
|
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25 በመቶ ማስከበሪያ በዳሽን ባንክ ስም በተዘጋጀ የባንክ ማዘዣ (በሲፒኦ) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዥ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌላም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዥው ይከፍላል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፈል ግን ጨረታው ተሰርዞያስያዘው የሲፒኦ ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቻው መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፁሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡
- . የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 320 97 81 ደውሎ መረጃ መጠየቅ ይችላሉ
ዳሽን ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-09-24
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-09-24 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Be'kur (Aug 24, 2026)
- Posted at: 2026-08-27T07:55:05.000Z