Services
ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የሽያጭ ክፍል ሥልጠናዎችን (Digital distribution business management (Advanced) and Business Analytics & Monetization of VAS (Advanced)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የሽያጭ ክፍል ሥልጣናዎችን (Digital distribution business management (Advanced) and Business Analytics & Monetization of VAS (Advanced)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4285998-2) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ(200) ብር በቴሌ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
- በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C”.
- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/ , www.afrotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com
ጨረታው ከ ነሀሴ 25 ፣ ቀን 2018 ጀምሮ እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ መስከረም 11፣ ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎተቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 204 ይከፈታል ::
ማስታወሻ ፡-
- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡
ሰነዱን ለመግዛት እና ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a912d7b0a538a1f8e000001
ኢትዮ ቴሌኮም
Tender details
- Deadline: 2026-09-21
- Bid closing time: 17:30
- Bid opening: 2026-09-22 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethio Telecom
- Buyer TIN: 0036917337
- Buyer address: addis ababa
- Bid bond: 100,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: ethiotelecom (Aug 28, 2026)
- Posted at: 2026-08-28T07:01:11.000Z
- Buyer website: https://www.ethiotelecom.et