House and Building Sale

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Description

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0034/26

ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል::

.

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

 

ለጨረታው የቀረበው ንብረትና የቦታው ስፋት

የጨረታው መነሻ ዋጋው (ብር)

የጨረታው የሚካሄድበት

አገልግሎት

ከተማ፣ /ከተማ፣ ወረዳ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

1

መላኩ ታምሩ ግዛው

ልደታ

ተበዳሪው

 

ለመኖሪያ

 

ሸገር ከተማ ኮዬ ፈጨ /ከተማ

OR000070901103 4510001

 

 

41.96 .

1,924,492

ጥቅምት 03 ቀን 2019 .

4:00 -6:00

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(C.P.O) በዳሽን ባንክ አ.ማ. በማስራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ::

2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል::

3. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈለው ግብር፣ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው/አሸናፊው/ ይከፍላል::

4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠዉ ተጫራች በጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰዉ ብቻ ነዉ::

5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም:: በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::

6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል::

7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል::

8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠንቀቀ ሊራዘም ይችላል::

9. ንብረቱን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች አብርሆት ቤተ መጽሀፍት አካባቢ በሚገኘዉ ዳሽን ባንክ (አ.ማ) ሰሜን አዲስ አበባ ቀጠና ብድር ማስመለስ ክፍል በስራ ሰአት በመገኘት ክፍሉ በሚያመቻቸዉ ፕሮግራም መሰረት ንብረቱን መጎብኘት ይቻላል::

10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-704038 ወይም 0111-704953 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::

ዳሽን ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-10-13
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-10-13 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Dashen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 30, 2026)
  • Posted at: 2026-08-31T11:47:13.000Z
← Back to all tenders