Raw Materials and Supplies
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አከሲዩን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER FIBE 50,000 ኪ.ግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር SPD-18/2018-05
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አከሲዩን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER FIBE 50,000 ኪ.ግ በሐገር ውስጥ አቅራቢዎችን (በኢትዮጵያ ብር) የሚሸጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
1) በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከአክሲዮን ማህበሩ ቅ/ጽ/ ቤት አዲስ አበባ ወይንም ከዋናው መ/ ቤት ኮምቦልቻ መግዛት ይቻላሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በትክክል በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በጨረታ መመሪያው ላይ የተገለጸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ፤ በ C.P.O ወይም በባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ኮምቦልቻ ዋናው መ/ ቤት ወይም የአክሲዮን ማህበሩ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ አበባ ፓፓሲኖስ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 143 ወይም 144 እስከ ቀኑ 9፡ 00 ሰዓት ማቅረብ ይችላሉ።
2) ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ በ3ኛው ቀን ኮምቦልቻ /ወሎ/ በሚገኘው በዋናው መስሪያ በት ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
3) ይህ ቀን የህዝብ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል።
4) አ/ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን መሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ ማብራሪያ
ስልክ ቁጥር (ኮምቦልቻ)
033-551 0627/ 551 0211/ 09 73 42 42 42
ስልክ ቁጥር 011-553 0124/ 551 3797/ 09 70 23 05 71 (አዲስ አበባ)
ራስ ደስታ ዳምጠው ጐዳና ፓፓሲኖስ ህንፃ አንደኛ ፎቅ
የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-09-14
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ 9፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-17 10:00
- Bid opening (note): ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ በ3ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: Kombolcha Textile Share Company
- Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
- Published on: Reporter (Aug 30, 2026)
- Posted at: 2026-08-31T12:44:56.000Z