House and Building Foreclosure

ስኬት ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

/

የተበዳሪው ስም

የዋሱ ስም

የቤቱ ዓይነት

ብድሩ የወጣበት ቅርጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት

መነሻ ዋጋ

በብር

ሐራጅ የሚካሄድበት ቦታ

ምርመራ

ከተማ

/ከተማ/ወረዳ

የቤቱ ካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.

ቀን

ሰዓት

1

አብርሀም ጣዓመ

በራሳቸዉ

ለመኖሪያ

ገነት ሆቴል

ሸገር

ኮዬ ፈጬ

AA0000709014231070322

44.60 ካሜ

2,697,408

19/01/2019

400

ለመጀመሪያ ጊዜ

2

አጸደ፡እስራኤል እና ጓደኞቻቸው  //

ምትኩ ገብሬ

ለመኖሪያ

ጉርድ ሾላ

አዲስ አበባ

ቦሌአራብሳ

AA0000611019517370764

109.25 .

5,317,744

19/01/2019

430

ለመጀመሪያ ጊዜ

3

መሀመድ ሸዋ

በራሳቸዉ

ለመኖሪያ

/ሚካኤል

ሸገር

ፉሪ

//0164/05

49.51 .

1,585,558

19/01/2019

500

በድጋሚ

4

ገቢሳ ካዎ

አዋሱ ካዎ

ለመኖሪያ

አለምገና

ሸገር

ፉሪ

//0867/05

50.98 .

2,012,690

19/01/2019

530

በድጋሚ

5

ረታ ከፈኒ

በራሳቸዉ

ለመኖሪያ

ሰንዳፋ

ሰንዳፋ

ሰንዳፋ በኬ

155/142/2012

140 ካሜ

207,323

19/01/2019

800

በድጋሚ

6

ነቢል፤ሙንተሀ እና ጓደ. የእንጨት እና ብረታብረት //

መዲና ሙሀሙድ አህመድ

ለመኖሪያ

አየርጤና

ሸገር

ፉሪ

L/S/27024/2002

140 .

4,345,076

19/01/2019

830

በድጋሚ

7

ገነት፤አስቴር እና ጓደኖቻቸዉ //

ወርቁ ሀዋስ

ለመኖሪያ

ቢሾፍቱ

ቢሾፍቱ

ጨለለቃ

161

420 .

407,045

19/01/2019

900

በድጋሚ

8

ኢትቻ መርጋ

አማሩ እሼቱ

ለመኖሪያ

አለምገና

አዋሽ መልካ

01

BMA/0031/09

200 .

362,208

19/01/2019

930

በድጋሚ

ማሳሰቢያ

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የቤቱን ሐራጅ መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ጨረታዉን ማሸነፉቸዉን በማስታወቂያ ሰሌዳ ከተለጠፈበት ቀን አንስቶ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም።
  3. ለሐራጅ የቀረቡት ቤቶች ሐራጅ የሚካሄደዉ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት የሚከናውን ሲሆን ፥ የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታዉ መክፈቻ ስላሳ ደቂቃ ቀደም ብሎ ይጀመራል።
  4. ንብረቱ በገዢዉ ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተዉ መንግስት አካል ደብዳቤ ይፅፋል።
  5. ቤቶቹን ለማየት ሚፈልጉ ተጫራቾች ጨረታዉ ከሚከናወንበት 5 (አምስት) ቀን በፊት በባንኩ ዋና መ/ቤት ህግ ክፍል በመመዝገብ ባንኩ በሚያመቻቸዉ ፕሮግራም ቤቶችን መጎብኝት ይቻላል፤ በተጨማሪም ብድሮቹ በተሰጡበት ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች በስራ ቀናት በመሄድ ቅርንጫፉ በሚሰጠዉ ፕሮግራም መሰረት መጎብኝት ይቻላል።
  6. ስም ማዘዋወሪያ፤የሊዝ ክፍያ እና ሌሌች ዉዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፈላቸዉ በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዥዉ/አሸናፊዉ ይከፍላል።
  7. በጨረታዉ የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ጨረታውን ካካሄደዉ የባንኩ የሕግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይሆናል።
  8. በጨረታዉ ቀን የንብረቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ወኪሉ በመገኝት ጨረታዉን መከታተል ይችላሉ ባይገኙም ጨረታዉ ይካሄዳል።
  9. ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 8342 ወይም 011-126 3447 በመደወል ወይም በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕግ አገልግሎት በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።
 
            ስኬት ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-09-29
  • Bid closing time: 15:30
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-29 15:30
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Siket Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 30, 2026)
  • Posted at: 2026-08-31T14:02:42.000Z
← Back to all tenders