House and Building Foreclosure
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
House and Building ForeclosureSales, Disposals and ForeclosureHouse and Building Sale
Addis Ababa
More tags
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመሰከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው የዉክልና ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾቾ ስጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በጨረታ የቀረበዉን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በለቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገስጸስት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረክብ ደኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ሙስፕ ካልከፈስ ጨረታው ተሰርዞ ስጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናሰ። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።
- ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችሳሱ። ነገር ገን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈስ ክፍያዎች፤ ግብር 15% የተጨማሪ አሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ጠጪዎች ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
- ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል።
- በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ስሚያሟሳ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊስ ብድር ሊሰጥ ይችላል።
- የጨረታው ቦታ አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ፤ ስገር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 15 11 53 እና 0115 15 07 11 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የመያዣ ሰጪው ስም |
የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት |
የቦታው ስፋት በካ.ሜ |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን
|
የምዝገባ ሰዓት
|
የጨረታ ሰዓት
|
ጨረታው የወጣው |
|
1 |
አቶ ደመላሽ ታደሰ ዓሊ |
ተበዳሪዉ |
የመኖሪያ ቤት
|
105 |
AA000090701126
|
አዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ ከተማ ወረዳ 07 |
10,500,000.00
|
መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም
|
4:30-5:30 |
5:30-6:00
|
በድጋሚ
|
|
2 |
አቶ ደመላሽ ታደሰ ዓሊ |
ወ/ሮ እታየሁ አስታጥቄ |
የመኖሪያ ቤት
|
105 |
AA000090701487
|
አዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ ከተማ ወረዳ 07 |
11,570,000.00
|
መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም
|
8፡30-9:30 |
9፡30-10፡00
|
በድጋሚ
|
Tender details
- Deadline: 2026-10-06
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የጨረታው ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-06 16:00
- Bid opening (note): የጨረታው ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
- Buyer address: Addis Ababa Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 30, 2026)
- Posted at: 2026-08-31T14:49:49.000Z