House and Building Sale

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት መኖሪያ ቤት /ኮንደሚኒየም/ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በፍርድ አፈጻጸም ባለ መብት ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮ ፋይናንስ ማህበር አዳማ ቅርንጫፍ እና በፍርድ ባለ እዳ ቤዛ ተገኝ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ በአዳማ ከተማ ሀንጋቱ ወረዳ ውስጥ የሚገኘውን የጋራ መኖሪያ ቤት /ኮንደሚኒየም/ ቁጥር ST-0245 የሆነ እና የባለቤትነት ማስረጃ የካርታ ቁጥር 001191/2003 በወቁ ታደሰ ስም ተመዝግቦ ያለውን የቤቱ ግምት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1,523,450 (አንድ ሚሊየን አምስት መቶ ሃያ ሶስት ሺህ አራት መቶ ሃምሳ ብር) የሚያወጣውን ለ2ኛ ጊዜ ግልጽ በሆነ ጨረታ በቀን 16/01/2019 ጠዋት ከ3፡00 እስከ 6፡30 የሚሸጥ ስለሆነ ተወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ግለሰብ ካለ ቤቱ በገኝበት ቦታ በአዳማ ከተማ ዳቤ ክ/ከተማ ሃንጋቱ ወረዳ ውስጥ ለአፈጻጸም ምክንያት የሆነው የቤቱን መነሻ ዋጋ ¼ኛ በCPO አስይዞ ጨረታው ይካሄዳል በተባለበት ቀንና ሰዓት በቦታው በመገኘት ተወዳድረው መግዛት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር

ጉዳይ ችሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-26
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid opening: 2026-09-26 12:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Adama City Higher Court
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
  • Posted at: 2026-09-01T11:45:10.000Z
← Back to all tenders