Accounting and Auditing, Accounting System Design
ጤና ቀበናና ግንፍሌ እናፅዳ ማህበር የ2018 ዓ.ም ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል
Description
ማስታወቂያ
ማህበራችን ጤና ቀበናና ግንፍሌ እናፅዳ ማህበር በኢፌዴሪ የሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ፍቃድ አውጥቶ የሚቀሳቀስ የታዳጊዎች እና የወጣቶች ማህበር ነው፡፡ ስለሆነም ማህበሩ ህጋዊ ፈቃድ አውጥቶ በስራ ላይ የሚገኙትን የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን አወዳድሮ የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል። ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ በፖ.ሳ.ቁ 62908 ወይንም በአካል ማስረጃዎቻችሁ አማልታችሁ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅርብ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
አድራሻ ቦሌ ከ ከተማ ወረዳ 03 ሃያሁለት ዝማማ ሆቴል ፊት ስፌት
ስልክ ቁጥር፡- 251910073031
ኢሜል፦ [email protected]
ዌብሳይት:- tenakeben.org
ጤና ቀበናና ግንፍሌ እናፅዳ ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-09-12
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-09-12 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tena Kebena Genefle Enatsda Union
- Buyer address: ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ውስጥ በተለምዶ አጎዛ ገበያ ውስጥ
- Published on: Addis Zemen (Sep 01, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T14:21:34.000Z