Accounting and Auditing, Accounting System Design
የየካ አያት ሰላም መንደር ማህበር የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን አወዳድሮ የ2018 ዓ.ም. የማህበሩን ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል
Description
ማስታወቂያ
ማህበራችን የካ አያት ሰላም መንደር ማህበር በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ፍቃድ አውጥቶ የሚንቀሳቀስ የነዋሪዎች ማህበር ነው። ማህበሩ ህጋዊ ፈቃድ አውጥተው በስራ ላይ የሚገኙ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን አወዳድሮ የ2018 ዓ/ም የማህበሩን ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል። በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀንጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/የስራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁንና ፕሮፖዛላችሁንአሟልታችሁ በታሸግ ኢንቨሎፕ በማህበሩ ጽ/ቤት በአካል በማቅረብ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
አድራሻ፡- ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ወደ ጣፎ መንገድ መለኛው ግሮሰሪ ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር፡- 09 11 60 76 89
የየካ አያት ሰላም መንደር ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-09-08
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀንጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/የስራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-09-08 12:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Yeka Ayat No 2 Selam sefer Condominium PLC
- Published on: Addis Zemen (Sep 01, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T14:34:01.000Z