House and Building Foreclosure

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የዋሱ ሰም

ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ

የሚሸጠው

ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

 

የካርታ ቁ እና የቦታ ስፋት

 

የጨረታው መነሻ ዋጋ

 

የጨረታ ሽያጭ

 

ቀን

ሰ ዓት

 

ከተማ

ወረዳ

ቀበሌ

 

1

አቶ ውብሸት ሃ/ማርቆስ

አቶ ውብሸት ሃ/ማርቆስ

ሾላ ቅርንጫፍ

 

ቤት

 

አአ

 

ቦሌ ወረዳ 10

_

ቤት

 

የካርታ ቁጥር AA000061007507061301 የቦታ ስፋት በካሬ 76.17

3,351,232 (ሶስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ሃምሳ አንድ ሺ ሁለት መቶ ሰላሳ ሁለት ብር)

መስከረም 26/2019 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00

 

ማሳሰቢያ

1- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

3- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት በቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሾላ ቅርንጫፍ አማካኝነት ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል። ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ዋናው መ/ቤት።

4- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

5- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልከ ቁጥር 09-21-80-15-05 ወይም 09 13 55-81-98 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-06
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-06 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance PLC
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Sep 02, 2026)
  • Posted at: 2026-09-02T08:02:40.000Z
← Back to all tenders