Accounting and Auditing, Accounting System Design
ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነድ በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ለባለአክሲዮኖች በጠቅላላ ጉባዔ ሪፖርት ማቅረብ ይፈልጋል
Description
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነድ በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ለባለአክሲዮኖች በጠቅላላ ጉባዔ ሪፖርት ማቅረብ ይፈልጋል::
ስለሆነም በዘርፉ የታደሰ ፍቃድ ያላችሁ ፤ መስፈርቱን የምታሟሉና መወዳደር የምትፈልጉ አስፈላጊ ዶክመንቶችንና ዋጋችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት የሥራ ቀናት ሳሪስ ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ አቅራቢያ በሚገኘው ቢሮ በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይገልፃል::
ስልክ ቁጥር 0114 400 927 / 0951 214 919
ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ
የዳይሬክተሮች ቦርድ
Tender details
- Deadline: 2026-09-07
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-09-07 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Elshaday Transport and Logistics S.C
- Published on: Reporter (Sep 02, 2026)
- Posted at: 2026-09-02T10:42:13.000Z