Service

ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር ግቢውን ለማስጠበቅ የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ለጥበቃ አገልግሎት ለመቅጠር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር ግቢውን ለማስጠበቅ የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::

በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡-

1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ, V.A.T ተመዝጋቢ, የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው እና, የዘመኑን ግብር የከፈለ::

2. ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉት በዘርፉ ፍቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው

3. ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራጮች ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን በአስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ውሥጥ የማይመለስ 1000 (አንድ ሺ) ብር በመክፈል የጨረታው ሰነድ መገናኛ ቱሪስት 40/60 ኮንዶሚኒየም ብሎክ 2 ሁለተኛ ወለል ላይ በሚገኘው በማህበሩ ቢሮ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ::

4. የሚጠበቀው ቦታ ጠቅላላ የቱሪስት የጋራ መኖርያ ቤት ግቢ ፤ የህንፃው መግቢያ እና በውስጡ ያለው የመኪና ማቆሚያ ቦታ እና ማንኛውም ከግቢው የሚገኘው ንብረት

5. አጠቃላይ የአንድ ዓመት ከሚያስገባው የጥበቃ አገልግሎት ክፍያ የስድስት ወር ጠቅላላ ዋጋ ክፍያ ድምር ዋጋ 2% ተመላሽ የሚደረግ ሲፒኦ ማስያዝ ግዴታ ነው::

6. ድርጅቱ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- መገናኛ ደራርቱ ህንፃ ገባ ብሎ አዲሰ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባስስልጣን ዋና መስሪያ ቤት ፊት ለፊት ቱሪስት ኮንዶሚኒየም ህንፃ 2 2ኛ ወለል

ስልክ፡- 09 07 12 34 52 /53


Tender details

  • Deadline: 2026-09-16
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን በአስራ አምስት ተከታታይ ቀናት
  • Bid opening: 2026-09-16 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Tourist Apartment Homeowners' Association
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 1,000.00 ብር
  • Published on: Reporter (Sep 02, 2026)
  • Posted at: 2026-09-02T10:50:11.000Z
← Back to all tenders