Hotel Service Provision

Salale University: የሆቴል አገልግሎት ግዥ

Description

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/11bfed33-4d70-458e-b447-e33b9fd3592d/open

Invitation to Bid

የሆቴል አገልግሎት ግዥ

Procurement Reference No: SLU-NCB-NC-0018-2019-BID-Open
Procurement Category: NonConsultancyServices

Market Type: National

Procurement Method: Open

Procurement Classification Code: 

  • Code: 48000000
  • Title: Service Industry Machinery and Equipment and Supplies


Lot Information 

  • Object of Procurement: የሆቴል አገልግሎት ግዥ
  • Description: Procurement of hotel service in Fiche town
  • Lot Number: 1
  • Clarification Request Deadline: Sep 17, 2026, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
  • Site Visit Schedule: Not Applicable 
  • Bid Submission Deadline: Sep 18, 2026, 10:00:00 AM
  • Bid Opening Schedule: Sep 18, 2026, 10:30:00 AM

Eligibility Requirements
Participation Fee:
400 
Eligibility Documents: 

Financial Qualification

Factor Criteria
የመጫረቻ ገንዘብ

ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ከሆነ፣

 

የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ

ተጫራቹ ለአገልግሎቱ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 ማቅረብ ከቻለ፣

 

በተመሰከረለትኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በተመሰከረለትኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ማቅረብ ከቻለ፣

 

ታሪካዊ የፋይናንስ አፈጻጸም

ያለፉትን አመታት [የአመታት ብዛት ይግባ] በጨ. ዝ. መ. ሠ. አንቀጽ 17 ውስጥ የተገለጹ ኦዲት የተደረጉ የሀብትና እዳ መግለጫዎች እና ሌሎች የፋይናንስ መግለጫዎችን ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት ብቁ የሆነ የፋይናንስ አቋም ያለው መሆኑን እና የረጅም ጊዜ አትራፊነቱን ማሳየት አለበት

አማካይ አመታዊ ክንውን/ተርን ኦቨር

 በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ የሚያቀርበው የፋይናንስ መወዳደሪያ ሃሳብ መጠን በክፍል 3 የግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተገለፀው መሠረት ከዓመታዊ አማካይ የፋይናንስ ገቢው የማይበልጥ (turnover) ማቅረብ ከቻለ፣

Legal Qualification

Factor Criteria
ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣

 

የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት

 

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል

በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበ ሲሆን፣

 

የጥቅም ግጭት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

የጋራ ማህበር

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ሲችል፣

 

በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ያልታገደ ተጫራች ከሆነ፣

 

ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀት

 

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበት ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

 

ዜግነት

ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣

Professional Qualification

Factor Criteria
ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናል ሥራ ማስረጃ

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv) ተጠይቆ ከሆነና ተጫራቹ ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናል ሥራ ማስረጃ ማቅረብ ከቻለ

 

የባለሙያዎቹን ተፈላጊ መረጃ (CV)

ተጫራቹ በራሳቸው በባለሙያዎች ወይም ሥልጣን ባለው ተወካይ የተፈረመ የባለሙያዎቹን ተፈላጊ መረጃ (CV) ማቅረብ ከቻለ፣

 

ለቁልፍ የስራ መደቦች የሚያስፈልጉ ሰራተኞች

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹን ፕሮፌሽናል አቅም ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነትና የሠራተኞች ስታቲስቲክስ በተሰጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ከቻለ፣

 

Technical Qualification

Factor Criteria
አስፈላጊ የሆኑ ስዕሎች፤ ንድፎችና ተያያዥ መረጃዎች

 በክፍል 6 ቅፅ “ሠ” መሠረት ሲጠየቅ አስፈላጊ የሆኑ ስዕሎች፤ ንድፎችና ተያያዥ መረጃዎችን ሳያቀረብ ሲቀር፣ ማቅረብ ከቻለ

 

የተሰጠ ዋስትና (Warranty

በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 24 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በድርጅቱ የተሰጠ ዋስትና (Warranty) ማቅረብ ከቻለ፣

 

የተሟላ የፍላጐት መግለጫ

በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ የተሟላ የፍላጐት መግለጫ፣ የቴክኒክ የመወዳደሪያ ሀሳብና የአግባብነት መግለጫውን በተዘጋጀው ቢጋር መሠረት ሳያቀርብ ሲቀር፣ማቅረብ ከቻለ

 

ልዩ የስራ ልምድ

ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት ኮንትራቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ ከቻለ፣

 

አጠቃላይ ልምድ

ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ ከቻለ፣

 

የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ

 ተጫራቹ የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት አገልግሎቱን የሚሰጠው ከየት እንደሆነ መግለጽ ከቻለ፣

Bid Security Amount: 150,000 ETB

Bid Security Form For MSE: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO, Letter from Small and Micro Enterprise,

Bid Security Form For Local Bidders: CPO, Bank_Guarantee, Bank/Wire Transfer,

Bid Security From for Foreign Bidders:

Notice: 

  • Terms and Conditions: Salale University has the right to reject the bid fully or partially. Bid bond letter or CPO must be delivered physically one day before bid opening date. 

Address: 

  • Procuring Entity: Salale University
  • Country: Ethiopia
  • Town: Fitche
  • Street: Fitche
  • Room Number: 2ND
  • Telephone:  +251111357349
  • Email: [email protected] 
  • Po Box: 245
  • Fax: 251

Tender details

  • Deadline: 2026-09-18
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-09-18 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Salale university
  • Bid bond: 150,000 ETB
  • Bid document price: 400
  • Published on: Government (Sep 03, 2026)
  • Posted at: 2026-09-03T06:33:55.000Z
← Back to all tenders