Accounting and Auditing, Accounting System Design

ሙልተቀል አኢማ ወልሙ አሊሚን ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴ የሚገልጽ አንድ ቦክስ ፋይል በጨረታ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Description

ማስታወቂያ

ሙልተቀል አኢማ ወልሙ አሊሚን ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴ የሚገልጽ አንድ ቦክስ ፋይል በጨረታ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል ።

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰአት ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ካራቆሬ ግራር አካባቢ ናትራን ኩባንያ ሕንፃ 2ተኛ ፎቅ የድርጅቱ ፅ/ቤት ድረስ ቀርቦ ማመልከት የሚችል መሆኑን እንገልጻለን::

የመወዳደርያ መስፈርቶች

1. ተጫራቾች የ2018 ዓ/ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒ::

2. ሂሳቡን መርምሮ ለመጨረስ የሚፈጅበትን የጊዜ ገደብ እና አገልግሎት ክፍያውን መጠን ይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

3. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሁሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0912 053 848 ወይም 0911 431 132 መደወል ይቻላል ።
ሙልተቀል አኢማ ወልሙ አሊሚን ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-08
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-09-08 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Multekel Aema Welmu Asmin Enterprise
  • Published on: Addis Zemen (Sep 03, 2026)
  • Posted at: 2026-09-03T08:39:25.000Z
← Back to all tenders