House and Building Sale
በቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጨለለቃ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ
በአፈጻጸም ከሳሾች በእነ ዳግማዊ ዓለማየሁ 3 ሰዎች እና በአፈጻጸም ተከሳሽ በአቶ ዓለማየሁ ነገዎ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በሚመለከት ለክርክር ምክንያት የሆነው በቢሾፍቱ ከተማ ፊልቱ ቀበሌ ወይም በአሁኑ ወቅት በሆራ አርሰዴ ወረዳ ውስጥ የሚገኘውን መኖሪያ ቤት የቤት ቁጥር 130 የሆነው የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 541,500 (አምስት መቶ አርባ አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር) የሚያወጣ እና በ184 ካ.ሜ መሬት ላይ የሰፈረው ባለ አንድ ፎቅ ህንጻ ቤት ብር 13,308,194 (አስራ ሶስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ስምንት ሺህ አንድ መቶ ዘጠና አራት ብር) የሚያወጣ እነዚህ ቤቶች የሚገኙበት የመሬት ስፋት በጠቅላላው በ448 ካ.ሜ ላይ ሰፍረው የሚገኘው የእነዚህ ቤቶች ጠቅላላ ግምት ብር 13,849,694 (አስራ ሶስት ሚሊዮን ስምንት መቶ አርባ ዘጠኝ ሺህ ስድስት መቶ ዘጠና አራት ብር) የሆነው በጨረታ ስለሚሸጥ ይህንን ጨረታ በመጫራት ለመግዛት የምትፈልጉ ሰዎች የጨረታውን መነሻው ዋጋ 1/4ኛ (25%) ሲፒኦ በማስያዝ እንድትጫረቱ ይህ ጨረታ የሚካሄደው በ29/01/2019 ከ3፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ ይህ ቤት በሚገኝበት ቦታ በመገኘት በመጫረት እንድትገዙ የጨለለቃ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት አዟል።
ማሳሰቢያ፡- የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ በተከታታይ ባሉት 7 (ሰባት) የስራ ቀናት ውስጥ ንብረቱን የገዛበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ መክፈል አለበት።
በቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጨለለቃ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-09
- Bid closing time: 12:30
- Bid opening: 2026-10-09 12:30
- Region: Oromia
- Publishing entity: Cheleleka Sub City Woreda Court
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Sep 04, 2026)
- Posted at: 2026-09-04T09:16:04.000Z