Food Items and Drinks

Samara University: የምግብና መጠጥ ግዥ

Description

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/08e1c518-4939-4074-b55c-b157ccbf3bb0/open 

Invitation to Bid 

የምግብና መጠጥ ግዥ

Procurement Reference No: SU-NCB-G-0008-2019-BID-Open
Procurement Category: Goods

Market Type: National
Procurement Method: Open
Procurement Classification Code: 

Code:

  • 50180000

Title:

  • የዳቦ እና የዳቦ መጋገሪያ ምርቶች

Lot Information 

  • Object of Procurement: የምግብና መጠጥ ግዥ
  • Description: ሎት-2.3: የተማሪዎች ምግብ ግብአት ግዥ
  • Lot Number: 1
  • Clarification Request Deadline: Sep 9, 2026, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
  • Site Visit Schedule: Not Applicable
  • Bid Submission Deadline: Sep 14, 2026, 9:00:00 AM
  • Bid Opening Schedule: Sep 14, 2026, 10:00:00 AM

Eligibility Requirements
Participation Fee:
  500
Eligibility Documents: 

Legal Qualification

Factor Criteria
ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

 

የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣

 

የጥቅም ግጭት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣

ዜግነት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው 

 

የሰው ሀይል

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዡ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv) ተጠይቆ ከሆነ ተጫራቹ ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናልነት (የሙያ ብቃት) ማስረጃ ማቅረብ ከቻለ፣

1.1 ስራ አስኪያጅ

2.በዳቦ ዝግጅት ቢያንስ 5 ዋና ቁልፍ ሰራተኞች ቢያንስ ሙያ ሰርተፍኬት

3.ቢያንስ 4 ሁለገብ ሰራተኞች የያዘ የሰራተኞች ቅጥር ውል ስምምነት፤መታወቂያ ማስረጃ ማቅረብ

የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ

ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ 

ከ2014-2018 በጀት ውስጥ ቢያንስ የተመረጠ 3አመት ከብር 10ሚሊየን በላይ በዳቦናተያያዥ አቅርቦት የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃ፤ውልና ተያያዥ ሰነዶችን ማቅረብ ፤

ዳቦ ማመላለሻ ዝግና ጽዱ የሆነ መኪና ቢያንስ ሚኒባስ በግል(በኪራይ ውል ስምምነት ማቅረብ የሚችል

 ዳቦ ማመላለሻ ዝግና ጽዱ የሆነ መኪና ቢያንስ ሚኒባስ በግል(በኪራይ ውል ስምምነት ማቅረብ የሚችል

የንግድ ፈቃድ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

በ2018 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ

.የመስሪያ ቦታ ዝግጅት

ከሰመራ ሎጊያ አቅራቢያ ከዩኒቨርስቲው በ30ኪ.ሜ ራዲየስ ሊገኝ የሚችል የዳቦ ማምረቻና ማቀነባበሪያ ቢያንስ 1000ካሬ ስፋት ያለው ፤የግብአት ማከማቻና ውሃ፤መብራትና የቆሻሻ ማስወገጃ ያለውና ንጽህናውን የጠበቀ የስራ ቦታ ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ

የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

Bid Security Amount: 200,000 ETB

Bid Security Form For MSE: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter from Small and Micro Enterprise, CPO,

Bid Security Form For Local Bidders: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO, Letter from Small and Micro Enterprise,

Notice: 

  • Terms and Conditions: ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!

Address: 

  • Procuring Entity: Samara University
  • Country: Ethiopia
  • Town: Samara 
  • Street: Samara 
  • Room Number: 18
  • Telephone: +251333667828
  • Email: [email protected] 
  • Po Box: 132
  • Fax: 132

Tender details

  • Deadline: 2026-09-14
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-09-14 10:00
  • Region: Afar
  • Publishing entity: Samara University
  • Bid bond: 200,000 ETB
  • Bid document price: 500 ETB
  • Published on: Government (Sep 05, 2026)
  • Posted at: 2026-09-05T06:32:19.000Z
← Back to all tenders