Hotel Service Provision

Livestock Development Institute : Procurement of Hotel Service

Description

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

“ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e1b31b34-3e93-4712-a6a6-f99971d2754b/open ”

Invitation to Bid

“ Procurement of Hotel Service”

Procurement Reference No: LDI-NCB-NC-0015-2019-BID-Open
Procurement Category: NonConsultancyServices

Market Type: National
Procurement Method: Open

Procurement Classification Code: 

  • Code: 200102000
  • Title: Service


Lot Information 

  • Object of Procurement: Procurement of Hotel Service
  • Description: Procurement of hotel and Hall rental services in Bishoftu city for the 2019 budget year/ ለ2019 በጀት አመት የሆቴል እና አዳርሽ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በቢሾፍቱ ከተማ/
  • Lot Number: 1
  • Clarification Request Deadline: Sep 11, 2026, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Sep 1, 2026, 8:30:00 AM
  • Site Visit Schedule: Not Applicable
  • Bid Submission Deadline: Sep 14, 2026, 2:00:00 PM
  • Bid Opening Schedule: Sep 14, 2026, 3:00:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee 200
Eligibility Documents Financial Qualification
Factor Criteria
ታሪካዊ የፋይናንስ አፈጻጸም

ያለፉትን አመታት [የአመታት ብዛት ይግባ] በጨ. ዝ. መ. ሠ. አንቀጽ 17 ውስጥ የተገለጹ ኦዲት የተደረጉ የሀብትና እዳ መግለጫዎች እና ሌሎች የፋይናንስ መግለጫዎችን ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት ብቁ የሆነ የፋይናንስ አቋም ያለው መሆኑን እና የረጅም ጊዜ አትራፊነቱን ማሳየት አለበት

የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ

ተጫራቹ ለአገልግሎቱ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 ማቅረብ ከቻለ፣

 

Legal Qualification
Factor Criteria
ዜግነት

ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣

የጥቅም ግጭት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣

 

የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት

 

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል

ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀት

 

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበት ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

 

Professional Qualification
Factor Criteria
ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናል ሥራ ማስረጃ

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv) ተጠይቆ ከሆነና ተጫራቹ ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናል ሥራ ማስረጃ ማቅረብ ከቻለ

 

የባለሙያዎቹን ተፈላጊ መረጃ (CV)

ተጫራቹ በራሳቸው በባለሙያዎች ወይም ሥልጣን ባለው ተወካይ የተፈረመ የባለሙያዎቹን ተፈላጊ መረጃ (CV) ማቅረብ ከቻለ፣

 

ለቁልፍ የስራ መደቦች የሚያስፈልጉ ሰራተኞች

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹን ፕሮፌሽናል አቅም ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነትና የሠራተኞች ስታቲስቲክስ በተሰጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ከቻለ፣

 

Technical Qualification
Factor Criteria
አጠቃላይ ልምድ

ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ ከቻለ፣

 

የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ

 ተጫራቹ የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት አገልግሎቱን የሚሰጠው ከየት እንደሆነ መግለጽ ከቻለ፣

 

Bid Security Amount: 10,000 ETB

Bid Security Form For MSE: CPO, Bank_Guarantee,

Bid Security From for Foreign Bidders: CPO, Bank_Guarantee,

Bid Security Form For Local Bidders: Bank/Wire Transfer,

Notice: 

  • Terms and Conditions: 1.ተወዳዳሪዎች ከላይ በተቀመጠው ዝርዝር መሰረት እንዲሁም አዳራሽ ኪራይን ጨምሮ ዋጋ መስጠት ይኖርበታል። 2.ለአሸናፊው ድርጅት የስብሰባውን ቀን እና የተሳታፊዎችን ብዛት በደብዳቤ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን። 3.አሸናፊው ድርጅት ሻይ ቡና እና 1/2 ሊትር እሽግ ውሃ በቀን 2 ጊዜ ማቅረብ ይኖርበታል። 4. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ ዋጋ መስጠት ያለባቸው ለ2019 በጀት አመት እስከሚጠናቀቅ እስከ ሰኔ 30 /2019 ዓ/ም ድረስ ነሆንኑ አውቃችሁ ዋጋ እንድትሰጤ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ ፡-ጨረታውን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ የመሰረዝ መብቱ ይጠበቃል።

Address: 

  • Procuring Entity: Livestock Development Institute
  • Country: Ethiopia
  • Town: akaki kality
  • Street: adiss abeba
  • Room Number: 003
  • Telephone: +251929299308
  • Email: [email protected] 
  • Po Box: 1000
  • Fax: Deresse

Tender details

  • Deadline: 2026-09-14
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-09-14 15:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: FDRE Livestock Development Institute
  • Bid bond: 10,000 ETB
  • Bid document price: 200
  • Published on: Government (Sep 05, 2026)
  • Posted at: 2026-09-05T06:34:41.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders