Printed Advertising Materials

Addis Ababa Road Authority Procurement of የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ

Description

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6e57ba51-ebaf-4291-b509-8edfa507bd1c/open

 Invitation to Bid

የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ


Procurement Reference No: AACRA-NCB-G-0016-2019-BID-Open
Procurement Category: Goods

Market Type: National
Procurement Method: Open

Procurement Classification Code: 

  • Code: 14000000

           101101000

           101103000

           306101000

  • Title:   
  • Paper Materials and Products
  • Stationary, Ink, Toner& printing
  • Other Office related item
  • Office Equipment

Lot Information

Object of Procurement: የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ

Description:    Stationary Materials

Lot Number: 1

Clarification Request Deadline: Sep 9, 2026, 5:00:00 PM

Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable

Site Visit Schedule: Not Applicable

Bid Submission Deadline: Sep 14, 2026, 10:00:00 AM

Bid Opening Schedule: Sep 14, 2026, 11:00:00 AM

Eligibility Requirements
Participation Fee:
 
Eligibility Documents: 

Financial Qualification

Factor Criteria
የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ

ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣

የመጫረቻ ገንዘብ

ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣

Legal Qualification

Factor Criteria
የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣

 

 

ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

የታደሰ የንግድ ፈቃድ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

Bid security

80,000 ብር መጠን ያለው ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ በባለስልጣኑ መ/ቤቱ ስም በማሰራት እስካን በማድረግ ከጨረታ ዶክሜንታችሁ ጋር ማያያዝ ይኖርባችዋል፡፡

ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት የባለስልጣን ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 022 1ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ማቅረብ ይኖርባችዋል፡፡

Technical Qualification

Factor Criteria
ናሙና

ተጫራቾች የፍላጐት መግለጫ ውስጥ በዝርዝር የቀረቡትን ዕቃዎች ናሙና ጨረታ ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች ዕቃ ግምጃ ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 

 ናሙና ያቀረቡበትን  ጊዜያዊ መረካከቢያ (Delivery Order) ስካን በማድረግ ማቅረብ ይኖርባችዋል

 የሚቀርበው ናሙና በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው የዕቃዎች መለኪያ መጠን መሰረት ከእያንዳንዲ ዕቃ አንድ አንድ መቅረብ አለበት፡፡

 ጨረታ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያቀረበው ናሙና ተመላሽ የማይደረግና አብሮ የሚቆጠር ይሆናል፡፡

 ተጫቾች ያቀረቡት ናሙናዎች በባለስልጣን መ/ቤቱ በተወከሉ ባለሙያዎች አማካይነት የናሙና ግምገማ የሚካሄድ ይሆናል፡፡

Bid Security Amount: 80,000 ETB

Bid Security Form For MSE: CPO, Bank_Guarantee,

Bid Security From for Foreign Bidders:    

Bid Security Form For Local Bidders:       CPO, Bank_Guarantee,

Notice: 

·         Terms and Conditions: ባለስልጣን መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

Address: 

  • Procuring Entity: Addis Ababa Road Authority
  • Country: Ethiopia
  • Town: Addis ababa
  • Street: pushkin square
  • Room Number: 1st floor
  • Telephone: +251113714103
  • Email: [email protected]
  • Po Box:9206
  • Fax:1

Tender details

  • Deadline: 2026-09-14
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-09-14 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa Road Authority
  • Bid bond: 80,000 ETB
  • Published on: Government (Sep 05, 2026)
  • Posted at: 2026-09-05T07:01:17.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders