Accounting and Auditing, Accounting System Design

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር የማህበሩን የ2018 ዓ/ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር የማህበሩን የ2018 ዓ/ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል። በመሆኑም፡- ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ በታሸገ ኢንቨሎፕ ለማህበሩ ጽ/ቤት በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።

አድራሻ፡- ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ መብራቱን ተሻግሮ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት ብርሃን መካከለኛ ክሊኒክ ግቢ ውስጥ።

ስልክ ቁጥር፡- 09 11 75 15 08/ 09 11 04 10 02/ 09 55 43 29 11

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-09-16
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-09-16 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Administration Teachers Association
  • Buyer address: ቄራ ቡልጋሪያ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት ብርሃን መካከለኛ ክሊኒክ ግቢ ውስጥ
  • Published on: Addis Zemen (Sep 05, 2026)
  • Posted at: 2026-09-05T08:27:30.000Z
← Back to all tenders