House and Building Sale

መተማመን ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ኮንደሚኒየም መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ይሸጣል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች ተበዳሪ እና ዋስ ተብለው የተጠቀሱት ከመተማመን ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከተውን በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዘውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ/ዋስ/ ስም

 

አበዳሪው ቅርንጫፍ

 

የንብረት

ዓይነት

 

ሐራጅ የቀረበው  ንብረት የሚገኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

 

የቤቱ ስፋት  ካ.ሜ

የቤት ቁጥር

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚካሄድበት

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ሳሙኤል ተስፋዬ በለጠ

/ ምስራቅ ተስፋዬ በለጠ

የካ //ቤት

 

ኮንደሚኒየም መኖሪያ ቤት

 

አራዳ /ከተማ ወረዳ 06 የግሪከ ክለብ ኮንደሚኒየም

AA000010600198

 

48.43 ካ.ሜ

GC-BI-G(05)

2,231,605.97

 

መስከረም 25/2019

4፡00-5፡00

ማሳሰቢያ

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የቤቱን ሐራጅ መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በባንክ ከፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  2. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም።
  3. መያዣ ሰጪው በሐራጅ ቀንና ሰዓት ሐራጁ በሚካሄድመት በተቋሙ ቅ/ጽ/ቤት መገኘት  ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  4. የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው የመያዣው ንብረት በያዘው የካ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የካ ወረዳ 08 ሾላ ገበያ ወረድ ብሎ ከንጋት ጀምበር ሕንፃ ፊት ለፊት ሃይፊልድ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 102 ውስጥ ነው።
  5. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት የተቋሙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ድረስ ወይም ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት ከሽያጩ ቀን በፊት በማንኛውም ጊዜ ማየት ይችላሉ።
  6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. ቤቱ ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ግብሮችን፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ውጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥርች ዋና መ/ቤት 011 369 8286 ወይም የካ ቅርንጫፍ 011 668 7380 በመደወል ወይም ዋናው መስሪያ ቤት ወይም በተቋሙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።

መተማመን ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-05
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-10-05 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Metemamen Micro Financing Institution S.C.
  • Buyer address: ከወሎ ሠፈር ወደ ኡራኤል በሚወስደው አዲሱ መንገድ 300 ሜትር በግራ በኩል ይገኛል
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Sep 05, 2026)
  • Posted at: 2026-09-05T08:29:45.000Z
← Back to all tenders