Accounting and Auditing, Accounting System Design

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ለ3 ዓመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Description

የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ለ3 ዓመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁት መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

  1. የንግድ መለያ ቁጥር
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
  3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ
  4. የብቃት ማረጋገጫ (GAAP&IFRS) ኦዲት የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  5. የAABE መረጃ የሚያቀርብ (የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የምዝገባ ምስክር ወረቀት) ማቅረብ የሚችሉ፣
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ወይም የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ጠዋት 2፡30 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት 7፡30 እስከ 10፡30 ሰዓት ሙሉ መረጃችሁን ኦርጅናልና ኮፒ በመያዝ በኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማኅበር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ማስገባት ትችላላችሁ።

አድራሻ፡-ኮልፌ አጠና ተራ ከቴሌ ኮሙኒኬሽን ጀርባ የኮልፌ ቅዱስ

ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ብሎክ 2 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4

ስልክ 09-32-08-03-77 ወይም 09-63-87-10-45

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-09-16
  • Bid closing time: 16:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ጠዋት 2፡30 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት 7፡30 እስከ 10፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-16 16:30
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Kolfe St. Raguel New Life Share Company
  • Published on: Addis Zemen (Sep 05, 2026)
  • Posted at: 2026-09-05T08:32:10.000Z
← Back to all tenders