Accounting and Auditing, Accounting System Design
ሠላም ሕይወት ኢንትግሬትድ ችልድረን ኤንድ ኮምዩኒቲ ሰፖርት ኦርጋናይዜሽን የሒሳብ ሰነዶችን በሕጋዊ እና ብቃት ባለው የውጭ ኦዲተር (External Auditor) ማስመርመር ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን የ2026 እ/አ/አ በጀት ዓመት የሒሳብ ሰነዶችን በሕጋዊ እና ብቃት ባለው የውጭ ኦዲተር (External Auditor) ማስመርመር ይፈልጋል።
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች ባለሙያዎች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የተጫራቾቾ መስፈርት
1) የዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ
2) የግብር ካፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የቫት (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።
3) ከኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ (AABE) የተሰጠ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያለው።
4) የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ እና ወቅታዊ የግብር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል።
5) ከላይ ለተጠቀሱትን ማስረጃዎች የመይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው። ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛ ቀን የሚከፈት ይሆናል። ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸውን በፖስታ በማሸግ በተጠቀሰው ቀን ከጠዋቱ 2:30–7:30 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ በማስገባት ወይም በእጅ በመስጠት እንድትሳተፉ እናስገነዝባለን።
የጨረታ ሣጥኑ በዕለቱ 8፡00-ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ጽ/ቤት ሰበታ ክፍለ ከተማ ሰበታ ስታድየም አጠገብ ሰበታ ሠላም ሕይወት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ነው።
ለበለጠ ማብራሪያ፡-
ሞባይል ቁጥር 09 11-24-91-12/ 09 95-01-03-63
ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
ሠላም ሕይወት ኢንትግሬትድ ችልድረን ኤንድ ኮምዩኒቲ ሰፖርት ኦርጋናይዜሽን
Tender details
- Deadline: 2026-09-23
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡ የጨረታ ሣጥኑ በዕለቱ 8፡00-ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-23 14:30
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡ የጨረታ ሣጥኑ በዕለቱ በ8፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ሠላም ሕይወት ኢንትግሬትድ ችልድረን ኤንድ ኮምዩኒቲ ሰፖርት ኦርጋናይዜሽን
- Published on: Addis Zemen (Sep 05, 2026)
- Posted at: 2026-09-05T09:04:38.000Z