Accounting and Auditing, Accounting System Design
አብርሃም ወሣራ ማኅበር ከሐምሌ 01/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ያለውን አንድ(1) ቦክስ ፉይል የሒሳብ ሰነድ ተቀባይነት ባለው የሒሳብ አሠራር መሰረት በሙያው የተሠማሩ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Description
የሒሳብ ምርመራ (ኦዲት) ጨረታ ማስታወቂያ
አብርሃም ወሣራ ማኅበር ከሐምሌ 01/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ያለውን አንድ(1) ቦክስ ፉይል የሒሳብ ሰነድ ተቀባይነት ባለው የሒሳብ አሠራር መሰረት በሙያው የተሠማሩ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
በጨረታው የሚወዳደሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
1. በሒሳብ ምርመራ ሙያ ሕጋዊ የሥራ ፈቃድ ያላቸው
2. የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈሉ
3. የTIN ቁጥር ያላቸው
ለዚህ ሥራ በጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚሠሩበትን ዋጋና ሥራውን የሚያጠናቅቁበትን ጊዜ እንዲሁም ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አንድ አንድ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ከቀኑ 6:30 ድረስ በማኅበሩ ጽህፈት ቤት በመምጣት ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ማኅበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡-
መገናኛ ደራርቱ ቱሉ ሕንፃ ገባ ብሎ የገቢዎች ሕንፃ ፊትለፊት
አዲስ አበባ
ስልክ ቁጥር: 09 12 05 24 68
Po Box 19549 A.A
Email [email protected]
አብርሃም ወሣራ ማኅበር
Tender details
- Deadline: 2026-09-10
- Bid closing time: 12:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ከቀኑ 6:30
- Bid opening: 2026-09-10 12:30
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: አብርሃም ወሣራ ማኅበር
- Published on: Addis Zemen (Sep 05, 2026)
- Posted at: 2026-09-05T09:28:43.000Z