House and Building Sale
ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
More tags
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፣
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም
|
የንብረት አስያዥ ስም
|
ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት
|
ፋይናንስ ያደረገው ቅርንጫፍ
|
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና ስፋት
|
የቤት ቁጥር
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት
|
ጨረታው የወጣው
|
|||||
|
ክልል / ከተማ
|
ክ/ከተማ |
ወረዳ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታው ስፋት በካርታ
|
ቀን |
ሰዓት |
||||||||
|
1 |
ዳዊት ገረመው ገሰሰ(ዳይቴክስ አስመጪና ላኪ)
|
ዳዊት ገረመው ገሰሰ
|
B+G+2 መኖሪያ በት
|
ኦሎምፒያ ነጃሺ
|
አዲስ አበባ |
የካ ክ/ከተማ
|
13 |
የካ233976/11
|
150 ካ.ሜ.3
|
- |
14,641,524 .43
|
መስከረም 27/2019 ዓ/ም
|
ከቀኑ 8:00- 8:30 ሰዓት |
ለሁለተኛ ጊዜ
|
|
2 |
አክራ ፕሮፐርቲስ ሪልእስቴትና ንግድ ኃላ.የተ| ማህበር
|
ኤም ኤስ ኤን ሪልእስቴት ኃላ.የተ.የግ. ማህበር
|
1ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ አፓርታማ ቤት
|
ኦሎምፒያ ነጃሺ
|
አዲስ አበባ |
ቂርቆስ ክ/ከተማ
|
01 |
AA000040100185 |
200.37 ካ.ሜ2 |
1014 |
12,396,650.85 |
መስከረም 27/2019 ዓ/ም
|
ከቀኑ 8:30- 9:00 ሰዓት |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
3 |
አክራ ፕሮፐርቲስ ሪልእስቴትና ንግድ ኃላ.የተ| ማህበር
|
ኤም ኤስ ኤን ሪልእስቴት ኃላ.የተ.የግ. ማህበር
|
1ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ አፓርታማ ቤት
|
ኦሎምፒያ ነጃሺ
|
አዲስ አበባ |
ቂርቆስ ክ/ከተማ
|
01 |
AA000040100185 |
146.15 ካ.ሜ2 |
1012 |
8,392,724.86 |
መስከረም 27/2019 ዓ/ም
|
ከቀኑ 8:30- 9:00 ሰዓት |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
- ተጫራቾች ከጨረታ ቀን በፊት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ቀርበው ማየት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ ሀያ አምስት በመቶ(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይንም ጨረታ በሚከሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ሰንጠረዥ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ሂጅራ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 6ኛ ፎቅ ላይ ይካሄዳል፡፡
- በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
- በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ጨረታውን ካካሄደው የባንክ ክፍል ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- ንብረቱ በአሸናፊው ተጫራች ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ ዋና መ/ቤት የህግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በአካል ወይንም በስልክ +251115581899 መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ጨረታው ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ዕዳው ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን የስም ማዛወሪያ፣አስፈላጊውን ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
- የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ የሚከፈለውን ክፍያ ለመክፈል ንብረቱ በሚገኝበት የወረዳ ወይም የከተማ አስተዳደር በማቅረብ የሊዝ ውል መዋዋል አለበት፡፡
ሂጅራ ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-10-07
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-07 15:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Hijra Bank S.C
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Sep 06, 2026)
- Posted at: 2026-09-07T07:53:29.000Z
- Source: 2merkato