Land Lease & Real Estate
የሣውላ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት ለንግድ እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ በቁጥር 15 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Description
የ2019 ዓ/ም 1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
የሣውላ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር በሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጃቸውን ለንግድ እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ በቁጥር 15 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል።
በመሆኑም ዝርዝር መረጃውን በጽ/ቤቱ የውሰጥ ማስታወቂያ ቦርድ ላይ በመመልከት ከቀን 04/01/2019 ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ወደ ሣውላ ከተማ መሬት አስተዳደር ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ የማይመለስ 400 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የሣውላ ከተማ መሬት አስተዳደር ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-24
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ከቀን 04/01/2019 ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-09-24 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: የሣውላ ከተማ መሬት አስተዳደር ጽ/ቤት
- Bid document price: 400.00 ብር
- Published on: Yedebub Nigat (Sep 05, 2026)
- Posted at: 2026-09-07T09:00:30.000Z
- Source: 2merkato