House and Building Foreclosure
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድር መክፈል ዋስትና እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል። በመሆኑም ማንኛውም ተጫረች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት በሠንጠራዥ ውስጥ የተጠቀሱትን መኖሪያ ቤቶች በጫረታ ላይ እንዲወዳደሩ ተጋብዟል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ አይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበ ንብረት አድራሻና ዝርዝር ሁኔታ |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓትና ቦታ |
|||||
|
ዞን |
ወረዳ |
ከተማ |
ቀበሌ |
የቤት/ቁ |
የካርታ/ ቁጥር |
||||||||
|
1 |
አማኑኤል አብረሃ አስገዶም |
አሰፋ አብረሃ አስገዶም |
መኖሪያ ቤት |
ቀርሳ ዐቢይ |
ትግራይ |
አይደር |
መቀሌ |
አይደር |
M599 |
10236/02-1433
|
140 |
5,202,604.40
|
ጨረታው መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት በአዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከ/ወረዳ 09 የኦሮሚያ ብ/ክልላዊ መንግስት ጽ/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ጌት ሀውስ ሕንጻ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ በሚገኝበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል። |
|
2 |
አማኗኤል አብረሃ አስገዶም |
እፀገነት አታክልቲ ሽፈራው |
መኖሪያ ቤት |
ቀርሳ ዐቢይ |
ን/ስ/ላ/ክ ከተማ
|
12
|
አ.አ
|
... |
አዲስ
|
AA00008 1204758
|
219 |
19,813,728.97 |
ጨረታው መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00-10፡00 ሰዓት በአ.አ ከተማ በቂርቆስ ክ/ከ/ወረዳ 09 የኦሮሚያ ብ/ክልላዊ መንግስት ጽ/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ጌት ሀውስ ሕንጻ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ አማ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ በሚገኝበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ የስብሰበ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል። |
ተጫራቾቾ ለጫረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ደኖርባቸዋል።
1. ተጫራቾች ጫረታው በሚካሄድበት ዕለት የጫረታውን መነሻ ዋጋ (25%) የጫረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ CPO በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አማ ስም አሰርተው ይዘው በመቅረብ በረታው ዕለት ቀርበው በመመዝገብ በጫረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፣ ጫረታውን በድርጅት ስም የምጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ የንግድ ምዝገበ ወረቀት፣ የንግድ ፈቃድና ከድርጅቱ የተሰጠዉ ውክልና እንዲሁም ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ ማቅረብ አለበት:: በጫረታው ዕለት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪላቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
2. ጨረታው ቀንና ሰዓቱ በተገለጸው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፤ ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
3. ንብረቱን በሥራ ሰዓት መጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች የባንኩን ቀርሳ ዐቢይ ቅርንጫፍ ያስጎበኛል። ለተጨማሪ መረጃ ቅርሳ ዐቢይ ቅርንጫፍ በስ.ቁ 0916-83-76-01/ 0912 44 15 24 ወይም 011-554-82-01/011-553-78-00/011-550-77-78 በመደወል መጠየቅ እና ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት መጎብኛት ይችላሉ።
4. የጫረታው አሸናፊ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ የመክፈል ግዴታ አለበት፣ የጫረታው አሸናፊ የሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ያስያዘው CPO ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጫረታው ተሰርዞ አዲስ የሐራጅ ማስታውቂያ ወጥቶ የሚካሄድ ይሆናል:: በጫረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት CPO ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
5. የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማናቸውንም ክፍያ ቫት እና የስም ማዛወሪያ ከፍሎ ስሙን ወደ እራሱ ያዛውራል።
6. ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-10-07
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-07 16:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Cooperative Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
- Posted at: 2026-09-07T10:49:40.000Z
- Source: 2merkato