Service

የረጲ ቁጥር አንድ (1) የጋራ መኖሪያ ባለቤቶች ሀ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የጥበቃ አገልግሎት የመስጠት ሥራ ላይ የተሰማሩና በዚህ የሥራ ዘርፍ በቂ ልምድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በማህበራችን ፍላጎት መሰረት በአካል ብቃታቸውም ሆነ በዘርፉ በሚመለከታቸው አካል የተመዘገበና የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው በተጨማሪም በቂ ስልጠና ያላቸውን ሠራተኞች ማቅረ

Description

የጥበቃ ሠራተኞችንና ሴት ፈታሾችን ማቅረብ የሚችሉ

ህጋዊ ድርጅቶችን በማወዳደር በኮንትራት ለማሰራት

የወጣ ማስታወቂያ

የረጲ ቁጥር አንድ (1) የጋራ መኖሪያ ባለቤቶች ሀ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የጥበቃ አገልግሎት የመስጠት ሥራ ላይ የተሰማሩና በዚህ የሥራ ዘርፍ በቂ ልምድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በማህበራችን ፍላጎት መሰረት በአካል ብቃታቸውም ሆነ በዘርፉ በሚመለከታቸው አካል የተመዘገበና የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው በተጨማሪም በቂ ስልጠና ያላቸውን ሠራተኞች ማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ ድርጅቶችን በማወዳደር ለአንድ ዓመት የኮንትራት ውል (እንደ አስፈላጊነቱ የሚታደስ) ለመፈፀም ይፈልጋል::

በውድድሩ ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁን ተሳታፊዎች ማህበሩ ቀጥሎ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሟላት የምትችሉ ሁሉ በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል::

1. ተጫራቹ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 (ብር ሦስት መቶ) በመክፈል ከማህበሩ ጽ/ቤት መውሰድ ይጠበቅበታል::

2. ተጫራቾች የሚወዳደሩት የጨረታ ሰነዱ ጋር በተያዘው ዝርዝር መሰረት ይሆናል::

3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርበታል::

4. ማህበሩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

5. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት አስር (10)የሥራ ቀናት ውስጥ ረጲ ቁጥር አንድ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህ/ስ/ማህበር ጽ/ቤት ዘወትር በሥራ ሰዓት በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::

ለበለጠ መረጃ

ኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 03 ክልል ውስጥ ከሚገኘው የረጲ ቁጥር አንድ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሀ/የተ/የህ/ስ/ማህበር ዘወትር በሥራ ሰዓት በመደወል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::

ስልክ፡- 0917 80 80 60


Tender details

  • Deadline: 2026-09-17
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት አስር (10) የሥራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-09-17 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የረጲ 1 የጋራ መኖሪያ ነዋሪዎች ኃ/ተ/ህ/ሥ/ማህበር ጽ/ቤት
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
  • Posted at: 2026-09-07T10:51:42.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders